Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካ ስመጥር ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሽልማ | Bisrat-Media - ብስራት ሚዲያ

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የአፍሪካ ስመጥር ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሽልማትን አሸነፉ

ዘ ቢዝነስ ኤግዚኪዩቲቭ የተሰኘ በጋና የሚገኝ የፓን ዌስት አፍሪካ ሚዲያ በሞሪሽየስ ባዘጋጀው የ2022 የአፍሪካ ስመጥር ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ በቴሌኮሚኒኬሽን ዘርፍ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የ2022 የአፍሪካ ስመጥር ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሽልማትን አሸንፈዋል።