Get Mystery Box with random crypto!

Bishoftu preparatory school official channel

የቴሌግራም ቻናል አርማ bishoftu_preparatory_school — Bishoftu preparatory school official channel B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bishoftu_preparatory_school — Bishoftu preparatory school official channel
የሰርጥ አድራሻ: @bishoftu_preparatory_school
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.31K
የሰርጥ መግለጫ

This channel's created for Bps students
We gives u
® Real info that comes from Education B./MOE/
® Short notes &questions for both class/11&12/
® entrance questions for grade 12 students
Share this channel for all BPS students
@bishoftu_preparatory_school

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-04 12:13:59 https://t.me/AASTU_2014
1.3K viewsabeni_1024, 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 12:13:59 https://t.me/academicsECSF
1.2K viewsabeni_1024, 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 12:13:59 ቀን፡ 25/08/2014 ዓ.ም
ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች
በተከታታይ ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲውን የተመለከቱ መረጃዎችን በዩኒቨርሲቲው መገናኛ መንገዶች የምናስተላለፍ በመሆኑ አባል እንድትሆኑ አየጠየቅን ተገቢውን መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ከሚታለለፉ መረጃዎች መካከል፣
1) የተማሪዎች አገልግሎትን የተመለከቱ ዜናዎች
2) የተማሪዎች መኝታ ቤት ምደባ( ከቤትዎ ሳይወጡ የመኝታ ምደባዎን ማወቅ ይችላሉ)
3) ወደ ተለያዩ የዩኒቨርሲቲው አገልግሎት ክፍሎች መሄድ የሚያስችላችሁ ካርታ(MAP)
4) በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያሉ ትምህርት ክፍሎች ራዕይ፣አለማ እና ግብ ዝርዝር መግለጫ
5) የትራንስፖርት አቅርቦቶች በየትኛው አከባቢ እንደሚገኙ እና ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚመጡ አዲስ ተማሪዎች ያለተጨማሪ ወጪ አቅራቢያቸው ከሚገኙ መነኸሪያዎች የዩኒቨርሲቲውን አውቶብሶች በመጠቀም ቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚመላለሱበትን ዝርዝር እቅዶች
6) የገለፃ (Orientation) ዝርዝር የጊዜ ሰሌዳዎችንና
ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ከ26/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ የምናስተላልፍ ስለሆነ ከታች ያሉትን መገናኛ መንገዶች በመወዳጀት፣በማጋራትና የደውል ምልክቷን በመጫን ወቅታዊ መረጃዎችን መከታተል ትችላላችሁ፡፡
ለ ማስታወስ ያህል ትክክለኛው የዩኒቨርሲቲው
 የቴሌግራም ቻናል ከ 8300 በላይ ተከታይ ያለው ነው፡፡
 የ ፌስቡክ መገኛችን ከ 19500 በላይ ተከታይ ያለው ነው፡፡
 የዩቲዩብ ቻናላችን ከ 900 በላይ ሰብስክራይበር ያለው ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡ በዩኒቨርሲቲው ስም የተከፈቱ በርካታ ቻናሎች ተገቢውን መረጃ የማይሰጡ እንዲሁም አሳሳች መረጃዎች የሚያስተላልፉ ስለሆኑ ትክክለኛውን የዩኒቨርሲቲውን መገናኛ መንገደች በመጠቀም ትክክለኛ መረጃዎችን ማግኘት እንደምትችሉ እንጠቁማለን፡፡
 University Official Website: www.aastu.edu.et
 University Official Youtube channel: https://www.youtube.com/channel/UCUpgXuqDCiLfgLPK_FxS-6g
 University Official Facebook Account: https://www.facebook.com/aastu.edu.et
 University Official telegram channel፡ https://t.me/pir2011
ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
1.2K viewsabeni_1024, 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 16:35:08
#የጥሪ_ማስታወቂያ
ለሁሉም #የ_ደብረ_ታቦር_ዩኒቨርሲቲ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ቀናችሁ #ከግንቦት_8_9/2014 ዓ.ም For more information
https://t.me/DebreTabor_University
https://t.me/DebreTabor_University
@DebreTabor_University
@DebreTabor_University
1.5K views????? $$$$, 13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 08:30:22 greetings to students who are placed to Dbere Tabor University ,you may contact https://t.me/Dtu1423 to facilitate your arrival and dormitory assistance.We are senior students in the same campus you are about to join,so feel free to ask for help,We will REACH OUT!
1.2K views????? $$$$, edited  05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 01:12:54 greetings to students who are placed to Debremarkos University ,you may contact @Ermila21 to facilitate your arrival and dormitory assistance.We are senior students in the same campus you are about to join,so feel free to ask for help,We will REACH OUT!
1.2K viewsabeni_1024, 22:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 16:25:39 Dear tabor University lederesachu Sele gebiwe manegnaweneme mereja lemagegnet ezi laye mexeyeke techelalachu https://t.me/Dtu1423https://t.me/Dtu1423https://t.me/Dtu1423https://t.me/Dtu1423 Wede gebi setemexu huluneme negere ayetene enenegerachuhalene…
1.2K views????? $$$$, 13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 15:52:14 Dear tabor University lederesachu

Sele gebiwe manegnaweneme mereja lemagegnet ezi laye mexeyeke techelalachu https://t.me/Dtu1423https://t.me/Dtu1423https://t.me/Dtu1423https://t.me/Dtu1423
Wede gebi setemexu huluneme negere ayetene enenegerachuhalene
Like dorm block and dorm number keza beterefe yefelegachutene mereja mexeyeke techelalachu
1.2K views????? $$$$, edited  12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 15:41:51 Lebelt mereja hawasa yetemedebachu @Yts19 awarugn
1.2K viewsMe, edited  12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 15:38:59
#HawassaUniversity

በ2014 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ #በኦንላይን ከግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም በዋናው ግቢ እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

ስለምዝገባ ሂደቱ ዝርዝር መረጃዎች በተቋሙ ድረ-ገጽ https://hu.edu.et እና በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ገጾች ይገለጻል ተብሏል፡፡

ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦

• የ12ኛ እና የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
ዋናውና ኮፒው
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• ጉርድ ፎቶግራፍ (4)
• የሌሊት አልባሳት
• የስፖርት ትጥቅ

ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ ግንቦት 10 እና 11/2014 ዓ.ም ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

@tikvahuniversity
1.2K viewsMe, 12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ