Get Mystery Box with random crypto!

Biruk Getiso-ብሩክ ገቲሶ

የቴሌግራም ቻናል አርማ birukgetiso_1 — Biruk Getiso-ብሩክ ገቲሶ B
የቴሌግራም ቻናል አርማ birukgetiso_1 — Biruk Getiso-ብሩክ ገቲሶ
የሰርጥ አድራሻ: @birukgetiso_1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.28K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ፈጣንና ወቅታዊ መረጃ የሚያገኙበት እውነተኛ መረጃ አቅራቢ ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-29 20:11:24
ካነበባችኋቸው የአማርኛ ድርሰት መፅሐፍት ሌሎችም ቢያነቧቸው/ቡት መልካም ናቸው/ነው የሚትሏቸውን/ሉትን ኮሜንት ላይ አስፍሩ!

ለእኔ የምን ጊዜም ምርጡ መፅሐፍ "ያልታበሱ እንባዎች"
326 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 19:19:32
ሀይማኖት የማይገድበው መልካምነት በማስተር አብነትና አጋሮቹ!
338 views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 13:31:47
መንሱር በዋስ ተፈቷል!
380 views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 12:39:24
አቶ አባይነህ አበራ
የፊት ርዝመት-25cm
የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ የረዥም ፊት እውቅና የተሰጠው!
423 views09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 19:26:49 1082 ሰዎችን ከብሎክድ ሊስት አውጥቼአችኃለሁ። ሠላም አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው።
443 viewsedited  16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 19:00:34 እንዲህ ተቃቅፈው የምለቃቀሱ ፖለቲከኞች በፈጠሩት ጦርነት ባለፉት 3 ዓመታት ብዙዎች ተኮራርፈናል። ብዙዎች ቦልካችሁን በርካቶችን ቦልከናል።

ታድያ በጥይት የተዋጋው ይቅር ከተባባለ የቃላቱንም ውጊያ በእርቅ እንድንቋጨው በፍቅር እጠይቃለሁ።

ያሳዘንኳችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በጣም ይቅርታ። ብሎክ ያደረኩአችሁንም አሁን Unblock አደርጋችኋለሁ።

#ሠላም_ለኢትዮጵያ!

ብሩክ ወንድማችሁ!!!
408 viewsedited  16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 10:28:28 በነገው የመጀመሪያ በረራ መቐለ መሄድ እፈልጋለሁ። ለማንኛውም እንኳን ደስ አለን ለሚሠማው የሠላም አየር
426 views07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ