እንዲህ ተቃቅፈው የምለቃቀሱ ፖለቲከኞች በፈጠሩት ጦርነት ባለፉት 3 ዓመታት ብዙዎች ተኮራርፈናል። ብዙዎች ቦልካችሁን በርካቶችን ቦልከናል። ታድያ በጥይት የተዋጋው ይቅር ከተባባለ የቃላቱንም ውጊያ በእርቅ እንድንቋጨው በፍቅር እጠይቃለሁ። ያሳዘንኳችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በጣም ይቅርታ። ብሎክ ያደረኩአችሁንም አሁን Unblock አደርጋችኋለሁ። #ሠላም_ለኢትዮጵያ! ብሩክ ወንድማችሁ!!! 408 viewsedited 16:00