Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ከዛሬ ጥር 3/05/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ሰው ሁ | ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

ሰላም

ከዛሬ ጥር 3/05/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የአባልነት ምዝገባ ይካሂዳል!

አስፈላጊነት

ይህ የአባልነት ምስረታ ያስፈለገው ምክንያታዊና ሚዛናዊ አስተሳሰብን የተላበሰ፣ የተስተካከለ የልቦና ውቅር (mind set) ይዞ ሰውን እና ሰውነትን ማዕከል ያደረገ (Humanistic) ትውልድ ለመፍጠር፡፡ በራሱ የሚተማመን፤ በስሜት የማይነዳ፤ የሚጠይቅ እና የሚመራመር፤ ምክንያታዊ እና ሚዛናዊ ዕይታን የተላበሰ፤ ስኬታማና የተስተካከለ የልቦና ውቅር ያለው ትውልድ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ነው፡
ዓላማ

በተለያዩ ችግሮች፣ በተስፋ መዉረጥ ውስጥ ያሉ አባላቶቻችንን ካሉበት ችግር ውስጥ መውጣት እንዲችሉ ማድረግ፣

በተለያየ የሙያ ዘርፍ የተሰማሩ አባላቶቻችንን ስኬታም እንዲሆኑ ማገዝ፣

አባላቶቻችን የተሟላ ስብዕና እንዲይዙ ማድረግ፣

ወጣቶች ራሳቸውን ፈልገው እንዲያገኙ እና ራሳቸውን እንዲሆኑ ማስቻል ነው፡፡

የሰው ልጅ ምንም ዓይነት አስከፊ ነገሮች ቢገጥሙት እነዚያን ችግሮች እና ፈተናዎችን አሸንፎ መውጣት እንዲችል ለማድረግ

ወጣቱ ትውልድ የተስተካከለ የልቦና ውቅር (mind set) መያዝ እንዲችል ለማድረግ
ለአባላት ለመስጠት የታቀዱ ስልጠናዎች (የአባላትን ፍላጎትን ቅድሚያ የምንሰጥ ሆኖ ማለት ነው!!)

ፓኬጅ 1

1. የራስን ዋጋ ማወቅ፣
2. ራስን የመግዛት ክህሎት፣
3. በራስ የመተማመን ስልጠና፣
4. የህይወት ክህሎትና ተነሳሽነት ስልጠና፣
5. ራስን የመምራት ክህሎት ስልጠና፣
6. ለራስ የሚሰጥ ግምትን የግምት ክህሎት ስልጠና፣
7. የመግባባት ክህሎት ስልጠና፣
8. ማህበራዊ ክህሎት ስልጠና ፣
9. የተግባቦት ክህሎት ስልጠና፣
10. የጓደኛ ግፊትን እንዴት መቋቋም እንችላለን?

ፓኬጅ 2

1. የጊዜ አጠቃቀም ክህሎት፣
2. የአመራር ጥበብ፣
3. ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ ክህሎት ስልጠና ፣
4. የችግር አፈታት ክህሎት ስልጠና፣
5. የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት ስልጠና፣
6. ጭንቀትን የመቆጣጠር ክህሎት ስልጠና
7.

ፓኬጅ 3

1. ግጭትን የመፍታት ክህሎት ስልጠና
2. ከተለያዩ የሱስ አይነቶች የመላቀቅ እና የማገገም ስልጠና
3. በተለያየ ምክንያት አካላዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳት የደረሰበት ሰው እንዴት ማገገም ይችላል
4. ስለ ጋብቻና የቢተሰብ አያያዝ
5. እውነተኛ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል?
6. የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ ስልጠና
7. በትዳር ዙሪያ የሚያጋጥሙ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው

ፓኬጅ 4

1. በቡድን የመስራት ክህሎት
2. የፈጠራ ክህሎት
3. የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት
4. የውጤታማነት ምስጢሮች
5. የደንበኛ አገልግሎት አሰጣጥ ስልጠና
6. የስራ/የህይወት ግብ የመቅረጽ ክህሎት
7. የስራ ቃለ መጠይቅ/ ሲቪ አዘገጃጀት/ ሪሰርች አዘገጃጀትና አቀራረብ
8. የስራ ፈጠራ ስልጠናዎች
9. የሴልስ / የሽያጭ ክህሎት ስልጠና
10. የቢዝነስ/ንግድ ስልጠና


አባል ለመሆን ከወሰኑ ይችላሉ!@Sew_Hun_Bini ላይ ያናግሩን!


አባል የሆኑ ቤተሰቦቻችን የሚያገኟቸው አገልግሎቶች
 በየቀኑ የስልጠና ጽሁፎችን፣ቪዲዮዎችን፣ጥያቆና መልሶችን ማግኘትና መማር፣

 ከትምህርት በኋላ ውይይቶችን በቴሊግራም በቀጥታ መወያየት፣

መደበኛ ስልጠና በቪዲዮ(በቴሌግራም)፡ በወር 2 ጊዜ
ለአባላት የማማከር አገልግሎት በስልክ ወይም በቴሌግራም) በወር 1 ጊዜ

ገጽ ለገጽ ስልጠና፦በአመት 2 ጊዜ በአካል ( ለአባላት አመቺ በሆኑ ቦታዎች) ፤


ማሳሰቢያ
የአባልነት ክፍያ ለአንድ አመት 2580 ብር ብቻ
የአባልነት መታወቂያ እናዘጋጃለን!
የክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ እንሰጣለን!
ለአባላት


አባል ለመሆን ከወሰኑ *ከታች ባሉት በሚመችዎት የክፍያ አማራጮች መክፈል ይችላሉ!
➽ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Biniam Girmachew kebede 1000490659173

➽ በTeleBirr ለመክፈል ➯

0927707000 ላይ አስገብተው ደረሰኝ ወይም (Screenshot) @Sew_Hun_Bini ላይ በመላክ አባል መሆን ይችላሉ!

➽ አድራሻ፡ ቤቴል አደባባይ 150 ሜትር ወረድ እንዳሉ ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን። ቢሮ ጥቁር 3 በ Google map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ

➽ በጎግል ማፕ ያለንበት ቦታ ድረስ መምጣት ከፈለጉ:https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77 ይጠቀሙ!

ስልክ፡ +251927707000

በቴሌግራም ለማናገር @Sew_Hun_Bini
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ለአይምሮ ሰላም ተግተን እንሰራለን ይመዝገቡ፣ አባል ይሁኑ፣ የአገልግሎቱ ቋሚ አባል ይሁኑ በአገልግሎታችን ይረካሉ!!!

ራስህን ከመጣልህ በፊት አስብ (Think before you throw)!!!

@BiniGirmachew    @BiniGirmachew

  

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  የቴሌግራም ቻናል