Get Mystery Box with random crypto!

#በዚህ አለም ላይ ሁለት አይነት የሰው ዘሮች አሉ። የጨዋ ሰው ዘር እና የባለጌ ሰው ዘር። የትኛው | ቢኒ የመጻሕፍት ግብዣ

#በዚህ አለም ላይ ሁለት አይነት የሰው ዘሮች አሉ። የጨዋ ሰው ዘር እና የባለጌ ሰው ዘር። የትኛውም ማህበረሰብ ሙሉ በሙሉ የጨዋ ሰዎች ወይም ሙሉ ለሙሉ የባለጌ ሰዎች ስብስብ አይደለም። የትኛውም ቡድን ንጹህ ዘር አይደለም። ስለዚህም ከካምፑ ዘሮች የጨዋ ሰው ዘር ይገኛሉ።

#ለምንን ፍለጋ
#Man's search for meaning
#ቪክተር ኢ. ፍራንክል
#ተርጓሚ ቴዎድሮስ አጥላው

https://t.me/binibook