Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሺህ ብር፣ ለአንድ ተማሪ፣ +++ ማኅበረ ቅዱሳን በጦርነቱና በሃይማኖታዊ ጥቃቶች ተፈናቅለው | ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

አንድ ሺህ ብር፣
ለአንድ ተማሪ፣
+++
ማኅበረ ቅዱሳን በጦርነቱና በሃይማኖታዊ ጥቃቶች ተፈናቅለው ትምህርት መማር ላልቻሉ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረስ በዓይነትና በገንዘብ ድጋፍ እያሰባሰበ ይገኛል። 1 ተማሪ ወደ ት/ት ገበታው ለመመለስ ለት/ት ቁሳቁስ በትንሹ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ያስፈልገዋል።
እንግዳውስ እርስዎም 1 ተማሪ ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የቻሉትን ድጋፍ በማድረግ ሰብአዊና ማኅበራዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ! ድጋፍ ለማድረግም፡-
1. #በገንዘብ
በማኅበረ ቅዱሳን #ማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች
1. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648
2. በወጋገን ባንክ - 0837331610101
3. በአቢሲንያ ባንክ - 37235458
4. በአዋሽ ባንክ 5 ኪሎ ቅርንጫፍ - 01329817420400 መደገፍ የምትሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
2. #በዓይነት ፡- ቦርሳ፣ደብተር፣እስክርቢቶና እርሳስ
ለበለጠ መረጃ
• 09 47 97 10 66
• 09 43 00 04 03
• በአካል የማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ 1ኛ ወለል