Get Mystery Box with random crypto!

💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎

የቴሌግራም ቻናል አርማ beytbenatasselfyat — 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎 أ
የቴሌግራም ቻናል አርማ beytbenatasselfyat — 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
የሰርጥ አድራሻ: @beytbenatasselfyat
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.62K
የሰርጥ መግለጫ

ኢማሙል አውዛኢ እንዲህ ይላል
"ሙእሚን የሆነ ሰው ትንሽን ይናገራል ብዙ ይሰራል ሙናፊቅ ግን ብዙ ይናገራል ትንሽ ይሰራል"
https://t.me/beytbenatasselfyat

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-28 13:20:35 العقيدة الطحاوية
በአቡ አብደሏህ አንዋር ሱልጣን
https://t.me/IbnuUmaronlinemaderasa
127 views10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 08:27:57
_
يَنبغي للمُؤمِن أن يَتذكر المَوت وأن يَكُون على بالهِ.

الشَيّخ: عبْدالعَزيز إبنَ باز-رحمهُ الله-.
143 views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:31:18 ከእለታት አንድ ቀን

ሁለት ሰሀቦች ወደ ረሱል (ﷺ) ተወዳጅ ሚስት አኢሻ (ረድየሏሁ ዐንሀ) መጡና ጥያቄ ጠየቁ አኢሻ ሆይ!

እስኪ ረሱል (ﷺ) ላይ ያየሽውንና በጣም ያስገረመሽን ነገር ንገሪን አሏት

አኢሻ (ረድየሏሁ አንሀ ) እንባዋ ቀደማት አለቀሰች ከዛም እንዲህ አለች አንድ ቀን ማታ ረሱል (ﷺ) ከኔ ጋር ነበሩ አኢሻ ሆይ! ይችን ለሊት ፍቀጂልኝ ከጌታዬ ጋር ላሳልፈው አሉኝ"

እርስዎን የሚያስደስቶት ነገር ከሆነ እኔም ደስተኛ ነኝ ስላቸው ተነሱና ተጣጥበው መስገድ ጀመሩ ከዛም ጉንጫቸው እስኪርስ ድረስ አለቀሱ አሁንም ጉልበታቸው በእንባ እስኪርስ ድረስ አለቀሱ አሁንም መሬቱ በእንባቸው እስኪታጠብ ድረስ ማልቀሳቸውን ቀጠሉ በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ ቢላል (ረድየሏሁ ዐንሁ) ለሰላት ሊጠራቸው መጣ እያለቀሱም አገኛቸው ከዛም እንዲህ አለ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ያለፈውንም የሚመጣውን ወንጀል ተምሮሎት እንዲህ ይሆናሉ ? ታዲያ አመስጋኝ ባሪያ መሆን የለብኝም እንዴ የሳቸው መልስ ነበር::

ከዛም የሚከተለውን ንግግር ተናገሩ:-…
ዛሬ ለሊት የተወሰኑ አንቀጾች ወርደውብኛል እነሱን አንብቦ ያላስተነተነ ሰው ወየውለት አሉና"

ﺇِﻥَّ ﻓِﻲ ﺧَﻠْﻖِ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﺍﺧْﺘِﻠَﺎﻑِ ﺍﻟﻠَّﻴْﻞِ ﻭَﺍﻟﻨَّﻬَﺎﺭِ ﻭَﺍﻟْﻔُﻠْﻚِ ﺍﻟَّﺘِﻲ ﺗَﺠْﺮِﻱ ﻓِﻲ
ﺍﻟْﺒَﺤْﺮِ ﺑِﻤَﺎ ﻳَﻨﻔَﻊُ ﺍﻟﻨَّﺎﺱَ ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧﺰَﻝَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻣِﻦَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻣِﻦ ﻣَّﺎﺀٍ ﻓَﺄَﺣْﻴَﺎ ﺑِﻪِ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﺑَﻌْﺪَ ﻣَﻮْﺗِﻬَﺎ
ﻭَﺑَﺚَّ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣِﻦ ﻛُﻞِّ ﺩَﺍﺑَّﺔٍ ﻭَﺗَﺼْﺮِﻳﻒِ ﺍﻟﺮِّﻳَﺎﺡِ ﻭَﺍﻟﺴَّﺤَﺎﺏِ ﺍﻟْﻤُﺴَﺨَّﺮِ ﺑَﻴْﻦَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ
ﻟَﺂﻳَﺎﺕٍ ﻟِّﻘَﻮْﻡٍ ﻳَﻌْﻘِﻠُﻮﻥَ

ሰማያትንና ምድርን በመፍጠር ሌሊትንና ቀንንም በማተካካት፣ በዚያቸም ሰዎችን በሚጠቅም ነገር (ተጭና) በባህር ላይ በምትንሻለለው ታንኳ፣ አላህም ከሰማይ ባወረደው ውሃና በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ፣ በርሷም ውስጥ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በመበተኑ፣ ነፋሶችንም (በየአግጣጫው) በማገለባበጥ፣ በሰማይና በምድር መካከል በሚነዳውም ደመና ለሚያውቁ
ሕዝቦች እርግጠኛ ምልክቶች አሉ፡፡

«ሱረቱል አል-በቀራህ164» አነበቡ።

እኚህ ናቸው የኛ ነቢይ (ﷺ) ያለፈውንም የሚመጣውንም ወንጀል ተምረዋል ግን ሙሉ ለሊት እያለቀሱ ያድራሉ እኛስ እራሳችንን እንመልከት ቤተሰብ፤ የምንወዳቸው ጓደኞቻችን፤ ልጆቻችን ሞተው አልቅሰን ይሆናል ወይም የዱንያ ማጣት አስለቅሶን ይሆናል ወይም የማትሪክ የዩንቨርስቲ ፈተና ፈርተን ለሊት ቆይተን ይሆናል ግን ማናችን ነን ነገ አላህ ፊት እንደምንቆም አስበን ወንጀላችን ለሊት የቀሰቀሰን እራሳችንን እንፈትሽ !


https://t.me/beytbenatasselfyat
99 views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 09:45:59
تعالوا الصمت

الشيخ صالح العصيمي ) حفظه الله

ዝምታን ተማሩ ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ሁሉ ይሉናል!

ሸይኽ ሷሊህ አልዑሠይሚ ( ሀፊዘሁሏህ)

https://t.me/beytbenatasselfyat
124 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:46:05 የመልካም ሴት ፀባይ መገለጫ

قَالَ رَسُول الله ﷺ

(( أَلَا أُخْبِرُكُمْ بنسائِكم مِنْ أهلِ الجنةِ ؟

الودودُ الولودُ ، العؤودُ ؛ التي إذا ظُلِمَتْ قالت : هذه يدي في يدِكَ ، لا أذوقُ غُمْضًا حتى تَرْضَى ))

➧ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ አሉ፦

➧ከሴቶቻችሁ መካከል ጀነት ገቢዋን ልንገራችሁ?

➧ባሏን የምትወድ፣የምትወልድና ባሏ ሲቀየማት ከማኩረፍና ጀርባ ከመስጠት ይልቅ ወደ ባሏ የምትቀርብና ቅያሜያቸው እስካልተወገደና በመሀከላቸው ፍቅር እስካልነገሰ ድረስ አንዲት ጉርሻ እንኳን ብትሆን ምግብ ሚባል አልመገብም ብላ የቅያሜን ድባብ ወደ ፍቅር የምትቀየር እንስት ናት ብለዋል።

حسنه الألباني في صحيح الترغيب - رقم : (1941)

➧መልካም ሚስት ድምጿን ከባሏ ድምፅ ከፍ አታደርግም ቀንድ እንዳላት ፍየልም አትዋጋም ይልቁንም ባሏ በተቆጣ ጊዜ እርሱን ለማባበል ትሮጣለች።


https://t.me/beytbenatasselfyat
151 views20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:45:37 ለሴቶቺ በሙሉ መልዕቱን አድርሱልኝ !

ዓቲካህ ረዲየላሁ ዐንሃ ቆንጆ ሴት ነበረች፡፡ ዙበይር ኢብኑ አልዐዋምን ረዲየላሁ ዐንሁ አገባች፡፡ ዙበይር ቀናተኛ ወንድ ነበር፡፡ እንደልማዷ ወደ መስጂድ ትወጣ ነበር፡፡ ዙበይርን ከቤቷ መውጣቷ ከበደው፡፡ አይከለክላት ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የአላህን ሴቶች ባሮች ከመስጂዶች አትከልክሏቸው” ብለዋል፡፡ ምን ይሻለዋል? በአንድ ሌሊት እሷ ሳታውቀው ከመስጂድ ውስጥ ዳሌዋን ቸብ አድርጓት ተሰወረ፡፡ ከዚያም እለት በኋላ ዓቲካህ ከመስጂድ ቀረች፡፡
“ምነውሳ? ወደ መስጂድ አትወጭም እንዴ?” ሲል ዙበይር ጠየቀ፡፡ የሷ መልስ ግን እንዲህ የሚል ነበር፡-
“ሰዎቹ ችግር የሌለባቸው ሰዎች በነበሩ ጊዜ ነበር እንወጣ የነበረው፡፡ አሁን ግን አያስፈልግም፡፡”
ዓቲካህ ሆይ! ምንኛ ድንቅ ሴት ነበርሽ?!

የት አሉ የዛሬ ሙስሊማት?
በሚያሳዝን ሁኔታ የሚጎነትላቸው፣ በስልክ፣ በኢንተርኔት የሚጎተጉታቸው በመብዛቱ “ተፈላጊ” ነን በሚል የሚጎረሩት ስንቶች ናቸው?
ሴቶቺ ከወንዶቺ ጋር አብኖ እያወሩ መስጂድ መሄድና መመለስ ካለ ለናንተ መስጂድ መሄዳቺሁ መልካም አይሆንም ፡፡ ቤት ሰገዱ

ጌታዬ ሆይ! እህቶቻችንን ልቦና ስጥልን፡፡ እራሳቸውን ከፈተና የሚጠብቁ ሌሎችን ከመፈተንም የሚጠነቀቁ፣ ጠንካራ የለውጥ መሰረቶች፣ የመልካም ስብእና ትምህርት ቤቶች አድርጋቸው፡፡

ከአንድ ዐረብኛ ፅሁፍ የተወሰደ

https://t.me/beytbenatasselfyat
136 views20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 13:27:50 #ምክሮች ላገባሽው እህት !!

ባል ከሚስቱ ላይ ያለው ሀቅ በጣም ከባድ ነው እናም የአላህ መልዕክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦ {{አንድ ሰው ላንድ ሰው ሱጁድ እንዲያደርግ ባዝ ኖሮ ሴት ልጅ ለባለቤቷ ሱጅድ እንድታደርግ አዛት ነበር}}
{{رواه الترمذي وقال: حسن صحيح}}
ይህ እሚያሳየው የባል በሚስቱ ላይ ያለው ትልቅ ሀቅ ነው ,,,!!

ሚስት ሆይ

በትንሽ ነገር የተብቃቃሽ መሆን አለብሽ ከቀደምት ሰለፍያ ሴቶች መካከል ባሏ በሚወጣ ጊዜ ከቤት እንዲህ ትለው ነበር : ሀራምን እንዳትዳፈር ተጠንቀቅ በራብ እንሶብራለን ነገር ግን በእሳት አንሶብርም

ተጠቀቂ ባልሽ በሚያዝሽ ጊዜ አለመታዘዝ እና ድምፅሽን ከፍ ከማረግ ሁሌም ለቤተሰቦችሽ ክፉ ነው እያልሽ ቅሬታን ማቅረብ በክፉ ከማንሳት "የአላህ መልክተኛ ( صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል ፦ ሴትን እንዲህ አላት (( የት ነሽ በባልሽ እሱ ጀነትሽ ወ ናርክ!!))
{{رواه النسائي وأحمد وحسنه الألباني}}

للزوجة

أين من تأمر زوجها بالتقوى؟

أين من لا تغضب زوجها ولا تعينه؟

أين العابدات القانتات؟

أين الراكعات الساجدات؟

أين حفيدات أمهات المؤمنات؟

እወቂ የባልሽ ሀቅ ከቤተሰቦችሽ ይቀድማል ችግር ከተፈጠረ የሱን ሀቅ አስቀድሚ!!

የባልሽን ገንዘቡን ጠብቂ አታባክኝ,,
ከቤት ያለ ፍቃደኝነቱ ምንም አትውጪ,,
በፍቃደኝነቱ በገዘቡ ከተሰደቅሽ ተመሳሳይ አጅር አለሽ,,

ተጠንቀቂ ከክፉ ጓደኞች እና ከክፉ ጓረቤቶች በትዳርሽ ላይ ነገርን እሚፈጥሩ ባንችና በሱ ጣልቃ እሚገቡ !!

ባልሽ በሚቆጣ እና በሚናደድ ጊዜ ትግስተኛ ሁኝ በሶብር ቀስ ብለሽ ለመግባባት ሞክሪ ሲረጋጋ ያመሰግንሻል እወቂ በትዳር ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን እሚያባቡሳቸው ድርቅ ባይነት እና ግትርነት ቲቢተኝነት ቤትሽን አታፍርሽ በቲቢተኝነትሽ እና ድርቅ በማለት!!

""ሁኔታሽ ምንም ይሁን ምንም ባልሽ በሚጠራሽ ጊዜ ለባልሽ መልስ ስጪ""
የአላህ መልክተኛ
{{صلى الله عليه وسلم}} እንዲህ ብለዋል

""አንዲትን ሴት ባሏ ወደ ፍራሽ ጠርቷት እምቢ ካለች መላኢካዎች ሲረግሞት ያድራሉ""

""አች እረኛ ነሽ በባልሽ ቤት ትልቅ ሀላፊነት አለብሽ በዚህም ተጠያቂ ነሽ
በጥሩም እዘዥ ከመጥፎም ከልክይ
መጥፎ ነርም በቤትሽ አስወግጂ""

واعلمي أنه لا طاعة المخلوق في معصية الخالق...
169 views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 12:28:38   بسم الله الرحمن الرحيم

አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ከኢብኑ ኡመር Online መድረሳ:-

አዲስ የቂርዓት(የደርስ) ፕሮግራም ለሁሉም

ኛ አል አቂደቱ ጠሀዊያህ ከዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 19/12/14 ከመግሪብ በኃላ ጀምሮ

ኛ ዝነኛውና ምርጡን ሁሉም ሊቀራውና
          ሊተገብረው የሚገባ ኪታብ ሪያዱ
          አስ-ሷሊሂን(የኢማሙ አን-ነወዊ)

ቦታው ፉሪ አቡበክር መድረሳ

ደርሶቹ የሚሰጡባቸው ቀናት

አልአቂደቱ ጠሀዊያህ ዘውትር ከሀሙስ
           እስከ እሁድ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ

ሪያድ አስ-ሷሊህ ከሱብሂ ሰላት
           በኃላ በቀጥታ በኢትዮ አቆጣጠር
           ለግዜው 11:50 ጀምሮ

አቅራቢ:-አቡ አብደሏህ አንዋር ሱልጣን

ላይቭ የሚተላለፍበት ሊንክ
https://t.me/IbnuUmaronlinemaderasa

ሼር ሼር ሼር  አድ አድ አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም
160 views09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:29:37 አቢ ሁረይራ በዘገቡት ሀድስ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁአለይሂ ወሰለምእንዲህ ብለዋል፦

በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤
➯በአላህ ታገዝ፤ ደካማና ስልቹ አትሁን፤
➯አንድ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ‘ይህን ነገር እንዲህ ባደርገው ኖሮ እንዲህ ይሆን ነበር አትበል።


ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ። አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሸይጣን ስራ በር ይከፍታል።

[ሙስሊም ዘግበዉታል።]
129 views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 10:59:15
ሸይኽ ቢን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ ~

#ቀልብ እንድትረጋጋና #ሰላም እንድትሆን ከሚያደርጉ አስባቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው!
#በብዛት_ቁርዓን ማንበብ ነው።
نور على الدرب 20/12
191 views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ