Get Mystery Box with random crypto!

የቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የመጠበቅና የማስጠበቅ ተግባር ለጳጳሳት ብቻ የሚሰጥ ጉዳይ አይደለም | በትረማርያም አበባው

የቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የመጠበቅና የማስጠበቅ ተግባር ለጳጳሳት ብቻ የሚሰጥ ጉዳይ አይደለም። የማንኛውም አማኝ መንፈሳዊ ግዴታ ነው። የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ባለቤት እግዚአብሔር ነው። ጳጳስም ቢሆን፣ መነኵሴም ቢሆን፣ ምእመንም ቢሆን እግዚአብሔር የገለጠውን እውነት ከተቃወሙ ያለምንም ፍርሀት በአደባባይ ሊቃወሟቸው ይገባል።

እግዚአብሔር ያለው ይተግበር።
ቅዱሳን ሊቃውንት ያሉት ይተግበር።
ቀኖና ይከበር።

የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ በሰፊው አቀርባለሁ። ኑ እንጠያየቅ።

የዩቲይብ ቻናሌ:-
ንሕነ ዘክርስቶስ
https://www.youtube.com/@edenawizechristos ነው።

የፌስቡክ ገጼ
Betremariam Abebaw
https://www.facebook.com/profile.php?id=100075547015721 ነው።