Get Mystery Box with random crypto!

'ቂመኛ ሰው ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ነው' አረጋዊ መንፈሳዊ። ጥላቻና ቂምን አስወግደን የይቅርታ ልብን | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

"ቂመኛ ሰው ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ነው" አረጋዊ መንፈሳዊ። ጥላቻና ቂምን አስወግደን የይቅርታ ልብን ገንዘብ እናድርግ። ክርስቲያናዊ ልብ ይቅር የሚል ነው። ጥላቻን ቂምን ጣሉት።