Get Mystery Box with random crypto!

ለጳጳሳት መጸለይ በሲኖዶስ ስብሰባ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም መሆን እንዳለበት ፍትሐ ነገሥት ይናገ | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

ለጳጳሳት መጸለይ በሲኖዶስ ስብሰባ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም መሆን እንዳለበት ፍትሐ ነገሥት ይናገራል። ምእመናን ስሙን ጽፈው ይጸልዩለት ይላልና። እየጸለይን የቀኖና ጥሰትን እንቃወማለን።