ቤተ ተዋሕዶ መልዕክት አያት ጣፎ መካነ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ፃዲቁ አቡነ ሊባኖስ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ሐምሌ ፫ በዕለተ እሑድ ታቦተ ሕጉ ከመንበረ ክብሩ ወጥቶ ህዝቡን ይባርካል እና ሁላችሁም የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ። @betetewahedo 24 viewsናዖድ, 08:07