በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ቤተ ተዋሕዶ @betetewahedo ሐምሌ ፩ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ አግናጥዮስ ሐዋርያዊ ሰማዕት ፪.አበው ቅዱሳን ብዮክና ብንያሚን ፫.ቅድስት ቅፍሮንያ (ሰማዕት ወጻድቅት) ፬.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ ፭.አቡነ ገብረ መድኅን ጻድቅ ፮.አባ ክልዮስ ዘሮሜ በወርኀዊ የሚታሰቡ በዓላት ፩.ልደታ ለማርያም ድንግል እግዝእትነ ፪.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ፫.ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላእክት ፬.ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ ፭.ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር https://t.me/betetewahedo 33 viewsናዖድ, 04:27