Get Mystery Box with random crypto!

#ታላቅ_የበረከት_ጥሪ_ለፍልሰታ የወልድያ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት የፊታ | ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

#ታላቅ_የበረከት_ጥሪ_ለፍልሰታ

የወልድያ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት የፊታችን ነሐሴ ፩ ለሚጀምረ #ፆመ_ፍልሰታ ለአገልግሎት መፈፀሚያ የሚሆን የመባ እጥረት ላለባቸው የገጠር አብያተ ክርስቲያናት የሚውል መባ የማሰባሰብ ሥራን በመሥራት ላይ ስለሆንን በዚህ የበረከት ሥራ መሣተፍ የምትችሉ ሁሉ ትሳተፉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጥሪ እናስተላልፋለን።

መሳተፍ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር @natansolo ወይም በሚከተሉት ስልኮች በመደወል ማናገር የምትችሉ መሆኑን አሳውቃለሁ።

#ለበለጠ_መረጃ
0925009689 - ደህንነት አሻግሬ
0967292230 - ቤተልሔም አበበ

በውስጥ መስመር ➛
@natansolo     @natansolo
@natansolo     @natansolo