Get Mystery Box with random crypto!

'የተሳሳተ እምነት ይዘን መልካም ሕይወት ብንኖር ምንም ጥቅም የለውም፡፡ ልክ እንደዛውም ቀጥተኛ ሃ | ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

"የተሳሳተ እምነት ይዘን መልካም ሕይወት ብንኖር ምንም ጥቅም የለውም፡፡ ልክ እንደዛውም ቀጥተኛ ሃይማኖት ይዘን የኃጢአት ኑሮ ብንኖር ምንም ፋይዳ የለውም፡፡ እምነት ብቻ ለመዳን በቂ አይምሰለን ንጹሕ ሕይወትም አስፈላጊና ወሳኝ ነው፡፡"

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

@beteafework @beteafework
@beteafework   @beteafework