Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ ወለጋ አጋምሳ ሐሮ ! / ህግ ለማስከበር በሚል ወለጋ የገባው የመከላከያ ሰራዊት እና | ቤተ-አምሓራ ሚድያ Bete amhara media

ሰበር መረጃ ወለጋ አጋምሳ ሐሮ !
/
ህግ ለማስከበር በሚል ወለጋ የገባው የመከላከያ ሰራዊት እና የኦሮሚያ ልዩሀይል አካባቢውን ለቆ ወደ ነቀምት ሄዷል። ይሄን ተከትሎ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው ኦነግ እና ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ መሳሪያ ዘርፎ ኦነግን የተቀላቀለው ኃይል በወለጋ አማራ ላይ ዳግም ጦርነት ከፍቷል።

ከትናንት ጀምሮ ወለጋ አጋምሳ እና ሐሮ የሚባል ቦታ የሚገኙ አማራዎችን ከበባ በማድረግ ለመ*ጨ*ፍ*ጨ*ፍ ሙከራ ቢያደርጉም ህዝቡ ራሱን በመከላከል ከመካከላቸው በወጡ ጀግኖች ከበባውን ሰብረው ህዝባቸውን ማውጣት ችለዋል።

በሌላ መኩል ከህወሓት የተማሩትን ሕዝባዊ ማዕበል በማስነሳት ነፍጠኛን እንወራለን በማለት ቅስቀሳ እየተደረገ እንደሆነ ከቦታው መረጃ እየወጣ ነው። በአሁኑ ሰዓትም በኦነግ ሸኔ እና በወለጋ አማራዎች መካከል ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው።

ምንጭ፦ጥላሁን አበጀ


ከግንባር መረጃዎችን የሚያደርሰውን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-

https://t.me/Bete_amharamedia