Get Mystery Box with random crypto!

📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bestletters — 📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bestletters — 📖 የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ 📖 ©ሶፊ
የሰርጥ አድራሻ: @bestletters
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.94K
የሰርጥ መግለጫ

ሶፊ 👉 @umsofi27 enjoy ✌
"I don't write words; i write sentiments."
-®Sofi
Do what it worth to live..."
.
.
.
በካፊያ አልደነግጥም የተዘጋጀውት ለዶፍ ነው።
.
.
#💚💛❤
@sofimemo

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-30 21:07:06
ነገ ከተቀደደው ማስታወሻ ላይ የማጋራችሁ ጽሁፍ አለ...

መልካም ምሽት።
ሶፊ
679 views፲፪ 12, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 19:56:57 ወገን የሰሞኑን "ጉንፋን" ግን ጤነኛ ነው

የእኔ የምለው ሰው ሁሉ ኮሮና ነው ብለው ስለሸሹኝ...ያለ አስታማሚ በጉንፋን እየተሠቃየሁ እገኛለው።


የጠፋውትም ለዛ ነው


በሀገራችንም እየተሰማ ያለው አሳዛኝ የግድያ ዜናም...ምንም ነገር ለመፃፍ አይጋብዝም።

ግን ለየትኛው ጊዜ?
ዘላለም እንኖር ይመስል።
1.2K views፲፪ 12, edited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 19:46:48
ስንቴ እየወደድኩ ተትቻለሁ ፤ እየለመንኩ ተረግጫለሁ ፤ ከእኔ የተሻለ ጋ ሄዳለች ብዬ ናፍቆቴን ፊት ነስቻለሁ።

ጭር ያለ ስፍራ ተሸጉጬ አልቅሻለሁ። በሌላ አሳብቤ ተነጫንጫለሁ ።

ስንት ጓደኛ ሽምግልና ልኬያለሁ ፤ የኔ ያድርጋት ብዬ ፀልያለሁ ፤ አለመፈለጌን ለመርታት አነቃቂ ንግግር ሰምቻለሁ ፤ ሴት እንዲህ ነች ብዬ ተቦትርፌያለሁ ። ጥላኝ ማን ጋ እንደሄደች እያሰብኩ አርሬያለሁ ።

የሰጠችኝን ፖስት-ካርድ ሰብስቤ አቃጥያለሁ ፤ ቃሏን እያጣቀስኩ ከስሻለሁ ፤ ናፍቄ እረግሜያታለሁ


ይሄ እንዲህ ሆኖ ሳለ

የሚወዱትን በገዛ ፍቃድ እንደመተው ያለ
ህመም ግን የትም የለ !
Adhanom Mitiku
1.1K views፲፪ 12, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 21:49:28 Post card stories (አጭሬ ታሪኮች )
ከተቀደደው ማስታወሻ የናፈቀው?
ሶፊ
1.3K views፲፪ 12, 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 20:54:31
አንዳንድ ቀን እንደዚህ ነው...

ሁሌ አትጋፈጥ
አንዳንዴ ሩጦ ማምለጥም ብልህነት ነው።

ሁሌ ፋሲካ የለም...አንዳንድ ቀን ያንተ አይደለም።
1.3K views፲፪ 12, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 22:08:43 ላንድ ተበዳይ ሰው የሚወደውን ከመለየት በላይ ሌላ ፍራቻ ያለው አይመስልሽም አደል? ለዛ ተበዳይ ሰው ከመለየት በላይ አዲስ ሰው ወደ ህይወቱ ማስገባት እንዲሚያስፈራውስ ታውቂያለሽ? ....

እኔ ግን የፈራውት እሱን አይደለም! የሁልጊዜ ጥያቄሽን ነው ...



አዲስ ሰው በህይወቴ ካስገባሁ በኋላ መጥተሽ እንዴት በሌላ ሰው ትተካኛለህ እንዳትይኝ ?


ከሶላ ማህደር


@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
1.2K views[SOLA#21] ኦ ጥበበ ሶሎሞን አይቴ ሀሎኪ , 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 13:36:30
1.1K views፲፪ 12, 10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ