Get Mystery Box with random crypto!

BEST አማርኛ ጥቅሶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ bestamharic_quotes — BEST አማርኛ ጥቅሶች B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bestamharic_quotes — BEST አማርኛ ጥቅሶች
የሰርጥ አድራሻ: @bestamharic_quotes
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 373
የሰርጥ መግለጫ

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭
የ ህይወት ጥቅሶች ✨
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️
ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት.
➤ 👉 | ለማስታወቂያ ስራ ☞ @Yaf_Sol2

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-04 21:48:11 #እሱን_ተይው .....

ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ
   
      አይሆንሽም እሱን ተይው
      አትድከሚ ላታገኚው
      ማፍቀርሽን እያወቀ
      በፍቅራችሁ ካልፀደቀ

በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው

  @BestAmharic_Quotes

ሼር
27.0K viewsedited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:33:49
ምንአልባት ከብቸኝነት ለመሸሽ ከብዙ ሰዎች ጋር እግባባ ይሆናል የኔነት የተሰማኝ ሙሉ ሰው የሀንኩት ግን ባንቺ ነው

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
31.4K viewsedited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:33:33
ምንአልባት ከብቸኝነት ለመሸሽ ከብዙ ሰዎች ጋር እግባባ ይሆናል የኔነት የተሰማኝ ሙሉ ሰው የሀንኩት ግን ባንተ ነው።

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
28.7K viewsedited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 22:05:17
ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው
መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
32.7K viewsedited  19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 20:10:12
ማያልፉ ሚመስሉ ቀናቶች ማይነጉ ሚመስሉ ህልሞች አልፈዋል ስላለፈውም ሆነ ስለሚመጣውም ቀናት አልጨነቅም ፈጣሪ ከኔ ጋር ነው አልፈራም

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
31.1K viewsedited  17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 19:36:37
የቱ ጋር ነህ ስትባል…
ለመናገት የምታፍርበት ቦታ ላይ አትግፕኝ።

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
29.8K viewsedited  16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 22:07:57
ተይው ብለው ሲሉ እኔ ታዘብኳቸው
ቀርበው ካዩህ ወዲህ ሱስ ልትሆንባቸው

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
32.1K viewsedited  19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 22:07:27
ተዋት ብለው ሲሉ እኔ ታዘብኳቸው
ቀርበው ካዩሽ ወዲህ ሱስ ልትሆኝባቸው

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
29.0K viewsedited  19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 20:02:09 ላንቺ ስል•••

<<እንጀራ እወዳለሁ  >> ፥  ስትዪኝ ሰምቼ
አንቺን ደስ እንዲልሽ ፥  አብሲቱን ጠጥቼ
ሞቼልሽ ነበረ  ፥ ኩፍታ አብዝቼ
ደግሞ እንደገና…
<<ማፍቀር መታደል ነው>> ፥ ስትይ ሰማሁና
አንቺን እረስቼ  ፤ ሌላ አፈቀርኩልሽ
ምን ማልሆነው አለ ፥ አንቺን ደስ እንዲልሽ?!


Join & Share

@BestAmharic_Quotes
29.3K viewsedited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 19:51:16 የላይብረሪዋ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

አጠናለሁ ብዬ ከገባሁበት ቤት
ልቤን አሸፈትሽው ባክሽ የኔ እመቤት
ድምፅሽ ከፍ ብሎ ወደኔ ቢመጣ
ብድግ አልኩኝና ውዴ አንቺን ልቆጣ
ግን ገና እንዳየሁሽ ልቤ ጥሎኝ ወጣ
ምን አይነት ውበት ነው ያደለሽ ፈጣሪ
ልብ የሚያሸፍት ነው ሆነሽ ላይብረሪ
ሚጠናበት ቦታ መሆኑን ባላጣም
ሳልነግርሽ አላልፍም ቆንጆ ነሽ ግን በጣም።


Join & Share

@BestAmharic_Quotes
28.4K viewsedited  16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ