Get Mystery Box with random crypto!

ላንቺ ስል••• ፥  ስትዪኝ ሰምቼ አንቺን ደስ እንዲልሽ ፥  አብሲቱን ጠጥቼ ሞቼልሽ ነበረ  ፥ | BEST አማርኛ ጥቅሶች

ላንቺ ስል•••

<<እንጀራ እወዳለሁ  >> ፥  ስትዪኝ ሰምቼ
አንቺን ደስ እንዲልሽ ፥  አብሲቱን ጠጥቼ
ሞቼልሽ ነበረ  ፥ ኩፍታ አብዝቼ
ደግሞ እንደገና…
<<ማፍቀር መታደል ነው>> ፥ ስትይ ሰማሁና
አንቺን እረስቼ  ፤ ሌላ አፈቀርኩልሽ
ምን ማልሆነው አለ ፥ አንቺን ደስ እንዲልሽ?!


Join & Share

@BestAmharic_Quotes