Get Mystery Box with random crypto!

አንቺን ለመሳም የመጨረሻው          እስከሆንኩ ድረስ መጀመሪያ ማንም       ቢስምሽ | Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

አንቺን ለመሳም የመጨረሻው   
      እስከሆንኩ ድረስ መጀመሪያ ማንም
      ቢስምሽ ግድ የለኝም።

ከልባቸው ሚያፈቅሩ ቶሎ አያረጁም።

ምን አልባት አንድ ቀን ምን ያክል
      አፈቅርሽ እንደነበር ትረጅ ይሆናል
      ታዲያ አንቺም ተፀፅተሽ ልታፈቅሪኝ   
      ትሞክሪ ይሆናል ያኔ ግን አንቺን
       እየጠበኩ ላይሆን ይችላል

ከልብሽ የሚወድሽ ሰው
    አይጎዳሽም።ም/ክ ከጎዳሽ ጉዳትሽ
    አይኖችሽ ውስጥ ይመለከታልና።ይህ
     ደሞ እሱንም ይጎዳዋል።

ላንቺ ሁሉንም ነገርሽ ለሆነ ለሱ ግን
      ምንም እንዳልሆንሽ ከተረዳሽው ጎን
      መቀመጥ በእርግጥ ያማል

ያገኘሀትን ሴት በቀላሉ እንዳገኘሀት
     ከማሰብ ይልቅ በፍቅር ልትይዛት
     ይገባል ም/ክ ድንጋይ ስትሰበስብ
     እንቁህን ልታጣ ትችላለህና።


@Best_Amharic_Quotes

ሼር