Get Mystery Box with random crypto!

2 በእድሜ ገፋ ያሉ ባለትዳሮች ናቸው በጣም ድብር ሲላቸው ባልየው እንዲህ አላት 'የወጣትነታችን | Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

2 በእድሜ ገፋ ያሉ ባለትዳሮች ናቸው
በጣም ድብር ሲላቸው ባልየው እንዲህ አላት
"የወጣትነታችንን ጊዜ የጋብቻችንን ጊዜ ወደ ኃላ ብንመልሰው ምን ይመስልሻል"
.
ሚስት:- በጣም ደስ ብሏት እሺ አለቺው!
ባል እኔ ታች ሱቁ ጋር ልውረድና ቁጭ ባልኩበት አንቺ ትመጪና በድንገት እንገናኛለን አላት
እሺ ተባባሉና ሄደ ወረደ ታች ሊጠብቃት ቢጠብቃት ቢጠብቃት አትመጣም 4 ሰአት ሙሉ
ጠበቃት
አሁንም ወፍ የለም የሆነ ነገር አጋጠማት እንዴ ብሎ በፍርሃት ቶሎ ወደ ቤት ተመለሰ
ሊያያት
እሷ ቁጭ ብላ ስቅስቅ እያለች ታለቅሳለች
ባል ደንግጦ ምን ሆንሽ ውዴ ?? አላት

ሚስት:- እናቴ ከቤት መውጣት ከልክላኝ ነው ብላ እርፍ...

@Best_Amharic_Quotes

ሼር