Get Mystery Box with random crypto!

Bereda Arebiyan mejliss በሬዳ አረቢያን መጅሊስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ beredamejliss — Bereda Arebiyan mejliss በሬዳ አረቢያን መጅሊስ B
የቴሌግራም ቻናል አርማ beredamejliss — Bereda Arebiyan mejliss በሬዳ አረቢያን መጅሊስ
የሰርጥ አድራሻ: @beredamejliss
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.94K
የሰርጥ መግለጫ

ዋና ቢሮዎችን #Addis Ababa,merkato
#ጣና ፊት_ለፊት ማርስ ህንፃ 4ኛ ፎቅ 432ቁ. እንገኛለን
ቁ.3 በሌ ሮቤ
ቁ.4 ወራቤ
ቁ.5 ሀረር
ቁ.6 ሎግያ
ቁ.7 ቢቸና
ቁ.8 አረሚያ
Call me. 251-911-27-22-67
ይደውሉልን 251925-91-2373
251-911-80-89-88
👉 @beredaarebyanMejilsebot
👉 @semrabereda 
👉 @Abdi_online

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-02-16 20:11:29
Kana ni bektu campaigni keenyahaala fi yeroo waajiin  tarkanfachuu danda.eraa, Galatomaa!!  Haala kana isiin manaa keessan ijaartanii xwmurtanituu? (Baaredina fi estandardii isaa kan egatee desagnin garraa garaa fi haaluu garaa garaatin  kan hojetaman #Arebiyan mejilsii nuu biratii nii argatuu .lafaa jirtanii tessaniii ajajuu ni dandesuu.isinf dhiyesinaa
#Tesson keenyaa Finfine. Ethiopia.
Information caalaati argachuuf
Bereda Arabic mejils
+251911808988
+251911272267
+251925912373
Haluu, desagn, Gatii, ilaluuf ykn filachuf link kana gadii jiruu xuquun garaa telegramii sentanii ilaluu ni dandesuu።
Click here to know the price
join
https://t.me/beredamejliss
https://t.me/beredamejliss
388 viewsበሬዳ Tube, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 13:01:05
ለሀረር እና ድሬዳዋ አካባቢያን ላላቸው ደንበኞች በሙሉ እሄን እድል ተጠቀሙበት 8ሜትር #majlis በጣም በአስተያየት ዋጋ ፈጥናቹህ ግዙት #አዲስ አበባ ማምጣት ሰይጠብቅባቹ እዛው ሀረር ኡስጥ ይገኛል መጅሊሱን በአካል በ ማየት እዛው መግዛት ትችላላችሁ
0911272267 ይደውሉልን
መልካም እድል
589 viewsበሬዳ Tube, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 22:00:09
ይጠንቀቁ urgent

በቅርቡ በድርጅታችን በበሬዳ አረቢያን መጅሊስ ላይ ከተፈፀመ የማጭበርበር ወንጀል ጋር ተያይዞ ለሌሎችም ትምህርት እና ጥንቃቄ ይሆናል ከሚል ሃሳብ የመነጨ ፅሁፌን ላጋራችሁ

በ online shopping ላዬ ተሰማርታችሁ ንግድ ለምትሰሩ ነጋዴዎች በሙሉ!!!

በከተማችን በአዲስ አበባ እና ሌሎች አከባቢዎች ላይ የተለያዩ ሀሰተኛ ደረሰኝ በማዘጋጀት እና ሀሰተኛ ቴክስት በመላክ ነጋዴዎችን የሚያጭበረብሩ የተደራጁ ወንጀለኞች ከሰሞኑ ተበራክተዋል።
የተለያዩ ባንኮችን ደረሰኞች አስመስለው በመስራት እና ፎቶ በማንሳት ለነጋዴዎች ብሩን ገቢ እንዳደረጉ በማሳየት እንዲሁም በስልካቸው ሀሰተኛ ከባንኩ የተላከ ሜሴጅ በማስመሰል በመላክ እቃውን ተረክበው የሚሰወሩበትን ማጭበርበሪያ ተጠቅመው በመዝረፍ ላይ ይገኛሉ። በመሆኑም መንግስት አካላት፣የባንክ አገልግሎት ሰጪዎች፣እንዲሁም ኢትዮቴሌኮም በጋራ እንደነዚህ አይነት አጭበርባሪዎችን ለህግ በማቅረብ ከዚህ የማጭበርበር ስራ ነጋዴውን እና ማህበረሰቡን እንዲያድኑ ለመጠየቅ እንወዳለን!
ይህ በእንዲህ እንዳለ የኦንላይን ግብይት ሲገበያዩ በመጀመሪያ
➠ የደረሰኙን ትክክለኛነት
➠ ከባንክ የሚላከውን ቴክስት ምንጭ መመልከት
➠ እንዲሁም ከስምምነት በኋላ ቢቻል የክፍያ አፈፃፀሙ በአካል(face to face) የሚሆንበትን መንገድ መፈለግ ራስን ከአጭበርባሪዎች ለመከላከል የመጀመሪያ እርምጃ ነው።

ይህን ፖስትም ሼር በማድረግ ሌሎች ተመልክተው ጥንቃቄ እና ትምህርት እንዲወስዱ የበኩሎዎን እንዲወጡ እንጠይቃለን አንዱ ቤት ያንኳኳ ወደሌላውም መምጣቱ አይቀርምና በእንጭጩ ማስቀረት እንዲቻል ላልሰሙ ሼር በማድረግ ድምፅ ይሁኑ!!!!
303 viewsበሬዳ Tube, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 21:12:56
በጣም በአነሰተኛ በሆነ #ዋጋ ለቤተሰብ ለ ረመዳን ይሸምቱ አልያም ያግሎ ያድርጉ...ሁሉ ነገር ተሰርቶ የለቃላት 12 ሜትር #ዋጋ 114 ሺህ ብር ብቻ አሁኑኑ ፈጥኖ ይግዙ መልካም እድል
#አድራሻ:- Addis Ababa, Ethiopia
       ለበለጠ መረጃ
Bereda arabic mejlis
+251911272267
+251911808988
ከለር ዋጋ እና ዲዛይን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ በማጫን በቴሌግራም ይመልከቱ

https://t.me/joinchat/hJ4ZKeZGePpiYWI0
Click here to know the price
join
https://t.me/beredamejliss
https://t.me/beredamejliss
746 viewsበሬዳ Tube, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 21:10:22
To see the price and design of the color, click the link below and see it on Telegram
https://t.me/joinchat/hJ4ZKeZGePpiYWI0
Sher & like . ዕቃ ለማዘዝ(order ለማድረግ) አልያም አስተያየት እና ጥያቄ ካልዎት ይሄን Bot በመጠቀም መላክ ይቻላል
@beredaarebyanMejilsebot
or semra bereda ላይ ይፃፉልን
Affan oromo Admin
@semrabereda
787 viewsበሬዳ Tube, 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 22:26:55
ሀይ ሰላም ብለናል #online ለሚሰራው ደንበኞች ለ ዩቱበሮች ለ ቲክቶካሮች ወዘተ...  በአሰተያየት ዋጋ እንሰራለን ቀርቦ የንገግሩን እንዲውም ለክፍል ሀገር ነጋዴ ደንበኞች ጨምሮ
Please call me.
+251911272267
256 viewsበሬዳ Tube, edited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-10 22:27:01
Baredaa Arabian mejils
Baredina mana keessani kan gonfachisu. qulqulina isaa kan egate Gaatii
maadalwatin ,Gaamachuu

guudaa waajiin qabane isinf dhiyanera setandardii #Tukitin kan hojetaman desagnin fi haaluu barbadanitin ajajuu ni dandesuu. Haaluu fi desagnin filachuf linkii asin gadii jiru xuqa

https://t.me/joinchat/hJ4ZKeZGePpiYWI0
Affan oromo Admin
@semrabereda
478 viewsበሬዳ Tube, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 19:24:42
Click here to know the price
join
https://t.me/beredamejliss
https://t.me/beredamejliss
343 viewsበሬዳ Tube, edited  16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 19:24:35
349 viewsበሬዳ Tube, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 19:24:25
348 viewsበሬዳ Tube, 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ