Get Mystery Box with random crypto!

'የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ ' ኢትዮጵያ ካሏት የልብ ቀዶ ጥገና ሀኪሞች አንዱ የሆነው ዶ/ር ፈቀደ | Bemnet Library

"የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ "

ኢትዮጵያ ካሏት የልብ ቀዶ ጥገና ሀኪሞች አንዱ የሆነው ዶ/ር ፈቀደ አግዋር ባለፉት 4 ዓመታት ብቻ ከ300 በላይ ልቦችን ቀዶ ጠግኗል። ከእነዚያ መሀል አብዛኞቹ በሀገራችን የልብ ቀዶ ጥገና ታሪክ የመጀመሪያ የሆኑ የ17 አስገራሚ ቀዶ ጥገናዎችን ልብ መሳጭ በሆነ ቋንቋ ከሽኖ አቅርቦላችኋል። ከ90 ዓመቱ የሮይተርስ ጋዜጠኛ የወራት እድሜ እስካላቸው ጨቅላ ህጻናት ልባቸውን ከፍቶ አክሟል።

ይሄ መጽሐፍ በ2 ወር ውስጥ ብቻ 3 ጊዜ የታተመ ሲሆን 4ኛውም እትም በቅርቡ ታትሞ ለንባብ በቅቷል።

Photo & Text፦ Bemnet Library& jafer books

@Bemnet_Library