Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል - ፬                   የወንጌልን ዘንድሮ ያሳየናል ዓለም በቅርጿ አራት ማዕዘ | በማለዳ ንቁ !

ክፍል - ፬                   የወንጌልን ዘንድሮ ያሳየናል ዓለም በቅርጿ አራት ማዕዘን ናት ብዬ አስባለሁ (የተዘረጋውን የዓለም ካርታ ዐይቼ አይደለም)፡፡ በእርግጥ መሬት በቅርጿ ክብ እንደሆነች የተረጋገጠ ነገር ነው፡፡ ብቻ ሳይሆን ክቧ ምድር በክብ ዛቢያ ላይ እንደምትሽከርከር ብዙ አሳማኝ የሆኑ ሥጋዊም መንፈሳዊም ማስረጃዎች አሉ፡፡ የኔ ጉዳይ ግን ከክብ ቅርጹና ዛቢያው ጋር የተያያዘ አይደለም፡፡…