Get Mystery Box with random crypto!

ቤካ ዲሽ ሻሸመኔ📡📡

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekadishinfo — ቤካ ዲሽ ሻሸመኔ📡📡
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekadishinfo — ቤካ ዲሽ ሻሸመኔ📡📡
የሰርጥ አድራሻ: @bekadishinfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 208
የሰርጥ መግለጫ

✔መቼም ሁሌም ተመራጩ ♥
@Bekadishinfo
ጥቅሙ ስለዲሽ ማንኛውንም መረጃ የምንጠያየቅበት እና የምንማማርበት ነው ።እባኮን ይቀላቀሉን።
>> ለተለያዩ አስታያየቶችን ለመስጠት
0953334788

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-06 22:19:15
መረጃ ኢትዮሳት!!!


ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!

Walta 2 TV (AfroNews)

11605 Hor 45000
41 views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 21:15:44
AMOS 4W ተጠቃሚዎች

የእንግሊዙ FA በየ 3 አመቱ ለ ስፖርት ቻናሎች የሚያወጣው ? English Premier League የማስተላለፍ ፍቃድ በአፍሪካ ላይ የቀረበውን እስከ 2025 ድረስ ክፍያን የፈፀሙ
DSTV ( Supersport )
BEIN ( Bein Sport )
AMOS ( Yes Sport ) እነዚ ሶስቱ ብቻ ፍቃድ የተሰጣቸው ሲሆን አሁንም CANAL+ Ethiopia ፍቃድ ሳያገኝ ቀርቷል!

በዚም መሰረት AMOS 4W እስከ 2025 ድረስ የማስተላለፍ ፍቃድ ሲኖረው እስከ 2028 ድረስም የማራዘም እድል እንዳለው ተገልጿል!

AMOS 4W የአውሮፓ ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎችን የማስተላለፍ ፍቃዱ እስከመቼ እንደሆነ እስካሁን ባለው መረጃ!
ፕሪሜርሊግ እስከ 2025
ስፔን ላሊጋ እስከ 2024
ጀርመን ቡንደስሊጋ 2024
ጣሊያን ሴሪኣ እስከ 2026
ፈረንሳይ ሊግ እስከ 2025
ቻምፒዮንስ ሊግ እስከ 2028
ኢሮፓ ሊግ እስከ 2028

AMOS 4W ሙሉ ለሙሉ ኢትዮ ውስጥ COVERAGE ስላለው ለማታ ጨዋታ እና ላልተፈለገ ወርሀዊ ወጪ የሚያድን ፍቱን የስፖርት PACKAGE ስለሆነ ቢያሰሩት ይጠቀማሉ!

ለማሰራት ሻሼ ላላቹ
0953334788
96 viewsedited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 21:44:10
ዛሬ ማታ 4ሰዐት የሚደረገውን የ ሊቨርፑል ጨዋታ ነፃ ቻናል Yehsat Tv Varzish ባለበት Wata 2 Tv ላይ ይከታተሉ።

YAH SAT 52.5°East
WATAN 2
12149.V.27500

ምንጭ ከታማኝ ገፅ
149 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 12:21:49
እለተ ረቡዕ የሚደረግ አጓጊ የሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጥሎ ማለፈ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በነዚህ ቻናሎች ተከታተሉ

UEFA Champions League

Real Madrid ✘ Man City
04:00 ማታ

TV VARZISH HD
Yahsat 52.5°E | 11785H27500
በ Biss | Ku Band | HD

FOOTBALL HD
Yahsat 52.5°E | 11785H27500
በ Biss | Ku Band | HD

IRIB /// HD
Intelsat 62°E | 11555V30000
በ Biss | Ku Band | HD

MEGA HD
Eutelsat 3.1°E | 12624H18845
በ Biss | Ku Band | HD

AFN SPORTS HD
Nss 57°E | 4095H11000
Ses 5°E | 3818V27500

በ Forever ሰርቨር | C Band | HD

beIN SPORTS FEED
Eutelsat 3.1°E | 10960H7500
በ Biss | Ku Band | HD

CRTV SPORTS HD
Eutelsat 8°W | 3832H7579
በ FTA | C Band | HD

Fi04_FRCPLUS HD
Eutelsat 3.1°E | 4142V7200
በ Biss | C Band | HD

5 PLUS HD
Amos 4°W | 10972V30000
በሰርቨር | Ku Band | HD
171 viewsedited  09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 07:43:39 ይሔ
ለ Ibox3030 ረሲቨር ሶፍትዌር ነው
168 viewsedited  04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 07:38:45 GOLDSTAR 9000 GHOST HD,
GS-7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD
BISS KEY ለማስገባት F1+333 መጫን ነው
የረሲቨሩ Master Password 9876

MEWE RECIEVERS
BISS KEY ለማስገባት "PATCH MENU" የሚል Setting ውስጥ ፈልገን እዛ ውስጥ በመግባት Manually መሙላት እንችላለን

SALVADOR እና STRONG RECIEVERS
BISS KEY ለማስገባት በቅድሚያ 8899 ይንኩና በመቀጠል Button መጫን ብቻ ነው

SM 3500 3G HD
BISS KEY ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ F1 + 111 ስንነካ patch enabled ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

NEW STAR NR 4040
BISS KEY በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።

I MAX HD BOX
BISS KEY ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።

SR 4080 EXTREME
BISS KEY ለማስገባት UPDATE ካደረግን በዋላ Page - በመጫን መሙላት እንችላለን።

CORONET HD RECIVERS
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ 8888 በመንካት PATCH ENABLED አርገን Biss Key ለመሙላት ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876, 9999, 8888

HD WORLD RECIVERS
BISS KEY ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን BOX ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን።

TIGER HIGH CLASS V2
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን።

STAR GOLD MINI
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን።

FREE SAT RECIEVERS
BISS KEY ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 6666

TIGER E12 HD ULTRA RF
BISS KEY ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን።

--------------------------------------------------------
237 views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 07:38:45 የሁሉም ሪሲቨሮች BISS KEY እና አንዳንድ MASTER CODE አገባብ

LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200, 9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY በመጀመርያ MENU እንጫናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3503

LIFESTAR 9200, 9300, 1000, 2000, 3000, 4000
GOLD እና SMART ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 6666

LIFESTAR 2020, 3030, 4040 ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ PATCH MENU ሲለን ሪሞቱ ላይ GOTO የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 8888

LIFESTAR 6, LIFESTAR 7, LIFESTAR 8, LIFESTAR 9
ሪሲቨሮች ላይ
BISS KEY ለማስገባት INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 በመጫን PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 6666

LIFESTAR 1000++
ሪሲቨር ላይ
BISS KEY ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን PATCH ENABLED ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 8765

LIFESTAR 6060, 8080, 8585
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090 DIAMOND, LIFESTAR 9090 HD, LIFESTAR 9090MINI HD
BISS KEY ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሩ Master Password 9876

REALSTAR 1010, 5050
BISS KEY በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ(አዲሱን) SOFTWARE እንጭናለን።
በመቀጠል INSTALLATION ላይ FACTORY DEFAULT በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

LEG N24 PLUS, LEG N24 PRO, LEG N24
BISS KEY ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 1512


SUPER MAX 2425 POWER PLUS, 9300CAHD, 9200CAHD, 3000HD 3G, 9700CA HD +++, 4300mini
BISS KEY ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ SLOW +1111 ስንጫን PATCH ENABLED ሲለን Page - በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

SUPER MAX 2425HD, 2350, 25600 BRILLIANT, 9700CA GOLD PLUS
BISS KEY ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3606

EUROSTAR 9200GOLD PLUS SD 9300, 9600 SD
BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
የረሲቨሮቹ Master Password 1004

SUPER MAX 2550HD CA MINI
BISS KEY ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን Ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን SAVE እናደርጋለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 3327, 3328, 3329

IBOX 3030, 3030S, 3030S2
BISS KEY በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

SUPER MAX F18 ALL TYPE
BISS KEY ለማስገባት UPDATE እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page - በመንካት ማስገባት እንችላለን።
የረሲቨሮቹ Master Password 9876

--------------------------------------------------------
149 views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 07:38:45 ibox 3030 S2
SOFTWARE - TV VARZISH
#CHOICE @UMER_DISH1
79 views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 07:38:44 የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው :-

LEG N24 , LEG A25 , LEG H14 , NURSAT 23500+
◌ የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE  ሲለን ቀጥታ ሪሞቱ ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል፡፡ ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በኋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው።

LEG N24+ , N24 pro , N24 pro iron
◌ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡

SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ
◌ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENU እንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን እንሞላለን ማለት ነው፡፡   
 
SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus
◌ የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የBiss Menu ይመጣልናል Ok የሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በኋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ Save ያደርግናል ማለት ነው፡፡

SM 9700 GOLD + CA HD
◌ የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና Save እናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡

SM 2550 HD CA MINI
◌በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡

SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD
◌ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡

Eurostar EB 9600,9200,9300
◌ እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን።

IBOX 3030 HD   
ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው
◌ የመጀመርያው መንገድ በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ

ሁለተኛው መንገድ
◌ ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡

CORNOT HD RECIVERS
◌ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡

LIFE STAR 6060  & 8080
◌ መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡

HD WORLD RECIVERS
◌ የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ። 

LIFE STAR 4040
◌ መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 }  አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።        

SUPER MAX F18 HD RECIVER
◌ በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡

GSKY V6 RECIVERS
◌ በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛይከፍታል ማለት ነው

LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7
◌ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB )  ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት   መክፈት ይቻላል፡፡
◌ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO  ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡

  TIGER HIGH CLASS V2
◌ ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን

STAR GOLD MINI
◌ MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡

ALL FREE SAT RECIVERS
◌ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡

LIFESTAR DUAL FLAS
LS  2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ )
◌ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY  ማስገባት እንችላለን፡፡

LIFESTAR 8585,9090,6060,8080
◌ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን  ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ  እናገኛለን ፡፡

TIGER E12 HD ULTRA RF
◌ ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡


#CHOICE @UMERDISH1
27_10_2021
94 views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ