Get Mystery Box with random crypto!

'ሕዝቡም የሚሾመውን ሰው በሥሙና በመልኩ በጠባዩም ሊያውቁት ይገባል። ከመራጮች ወገን በሥራው እን | ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

"ሕዝቡም የሚሾመውን ሰው በሥሙና በመልኩ በጠባዩም ሊያውቁት ይገባል።

ከመራጮች ወገን በሥራው እንጂ በዓይኑ አንዱ እንኳ ጠቅሶ ሊያሳየው አይገባውም!

እርሱም በሥርዓት ጸንቶ መኖር ይገባዋል። ሁሉም ለእርሱ የሚገባውን እርሱን ይጠይቁ፤ አምስቱ ግብራት በእርሱ ዘንድ ይገኙ እንደሆነም ይመዝኑ ይመርምሩ።

ከእነርሱም አንዱ በመጽሐፍ እንደተገለጸ ሃይማኖትን መጠበቅና ከሐዋርያት ቃል በመሰብሰብ የጸና መሆን ነው"

ፍትሐ ነገስት አንቀጽ 4፥72