የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.65K
የሰርጥ መግለጫ
ሂድና በ "ሰሊሆም" መጠመቂያ ታጠብ አለው ትርጓሜውም "የተላከ"ማለት ነው። ስለዚ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ። ዬሀ 9:7
and said to him, "Go,wash in the pool of "SILOAM" (which means "sent"). so he went aweywashed and come back seeing. jon 9:7
ለማንኛዉምሀሳብአስታያየት
0965841672 👈
@yenemrchaeysus
👆👆👆👆
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5
2022-08-25 15:07:07
ሴት ሆይ
ለራስሽ የምሰጪውን የተሳሳተ ግምት ቀይሪ እኔ ትንሽ ነኝ እኔ ማረባ ነኝ እኔ አልፈለግም ቦታ አይሰጡኝም አትበይ የነዚ ሁሉ መከራዎች መጨረሻው ከፍታ ነው ስለ መልክሽ ስትጨነቂ ህልምሽን እንዳትረሺ ስለ ትረፍሽ ስትጨነቂ ዋናውን እንዳታጪ ባለሽ ነገር ደስተኛ ሁኚ ታሸንፊያለሽ የቱንም ነገር ከመሞከር ወደዋላ እንዳትይ 10 ግዜ ሞክረሽ 11 ደኛ ላይ እንደሚሳካልሽ ማመን አለብሽ በፍፁም ወድቀሽ አትቀሪም በርቺ
አንቺ ጠንካራ ባለ ሀቅም መልካም ሴት ኢየሱስ ካንቺጋር ነው
@behayluminilu
@behayluminilu
632 viewsBa Hi, 12:07
2022-08-25 11:30:19
"፤ በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።"
(መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1: 5)
296 viewsBa Hi, 08:30