ሴት ሆይ ለራስሽ የምሰጪውን የተሳሳተ ግምት ቀይሪ እኔ ትንሽ ነኝ እኔ ማረባ ነኝ እኔ አልፈለግም ቦታ አይሰጡኝም አትበይ የነዚ ሁሉ መከራዎች መጨረሻው ከፍታ ነው ስለ መልክሽ ስትጨነቂ ህልምሽን እንዳትረሺ ስለ ትረፍሽ ስትጨነቂ ዋናውን እንዳታጪ ባለሽ ነገር ደስተኛ ሁኚ ታሸንፊያለሽ የቱንም ነገር ከመሞከር ወደዋላ እንዳትይ 10 ግዜ ሞክረሽ 11 ደኛ ላይ እንደሚሳካልሽ ማመን አለብሽ በፍፁም ወድቀሽ አትቀሪም በርቺ አንቺ ጠንካራ ባለ ሀቅም መልካም ሴት ኢየሱስ ካንቺጋር ነው @behayluminilu @behayluminilu 632 viewsBa Hi, 12:07