Get Mystery Box with random crypto!

BDU FELLOWSHIP VLM

የቴሌግራም ቻናል አርማ bdu_fellowship — BDU FELLOWSHIP VLM B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bdu_fellowship — BDU FELLOWSHIP VLM
የሰርጥ አድራሻ: @bdu_fellowship
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.04K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የBahir Dar University Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ
👉 አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮች
👉 የእግዚአብሔር ቃል
👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች
👉 ጥቅሶች
👉 የህይወት ምስክርነቶች
👉 ጥያቄና መልሶች
👉 ሌሎችም ብዙ ዝግጅቶችም አሉን::
Fb👉fb.me/BDU-Fellowship-VLM

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-23 07:10:09
“አሁን ግን የሚበልጠውን እርሱም ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ። ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ በእነርሱ አያፍርም፥ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና።”
— ዕብራውያን 11፥16

@bdu_fellowship
245 views04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:10:09
“አቤቱ፥ ድምፄን ስማ፤ ጆሮህ የልመናዬን ቃል የሚያደምጥ ይሁን።”
— መዝሙር 130፥2

@bdu_fellowship
222 views04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 15:28:24
በባህር ርዳር ዩንቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት በተመረጡ አራት ከተሞች ማለትም ባህርዳር፣ዱርቤቴ፣ወረታ እና አዲስ ዘመን ከነሀሴ 8-12/2014 ዓ.ም ለአምስት ቀናት በነበረን የክረምት ወንጌል ስርጭት፦
በግል ወንጌል የተሰበከላቸው 358 ሰዎች
ለወንጌሉ ተስፋ የሰጡ 38 ሰዎች
ጌታን የግል አዳኛቸው አድርገው የተቀብሉ 23 ሰዎች ናቸው።
ስላደረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
በወንጌል ስጭቱ ድብደባዎች፣የፖሊስ እስር የመሳሰሉ ነገሮች ቢኖሩም ሰዎች ከጨለማ ወደ ብርሃን መንግስት በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል እየመጡ ነው።
በተለያዩ ነገሮች ስታግዙን የነበራቹ ሰዎች እግዚአብሄር ይባርካቹ።

@bdu_fellowship
432 views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 12:04:18
“እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።”
— ዮሐንስ 10፥28

@bdu_fellowship
322 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 12:04:18
“አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ።”
— መዝሙር 25፥3

@bdu_fellowship
303 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 12:04:18
“የሰው አካሄድ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘው እንደ ሆነ በእርሱና በጠላቶቹ መካከል ስንኳ ሰላምን ያደርጋል።”
— ምሳሌ 16፥7

@bdu_fellowship
257 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 22:03:17
“ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።”
— መዝሙር 40፥1

@bdu_fellowship
259 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 22:03:17
“እርዳኝ እድናለሁም፥ ሁልጊዜም ሥርዓትህን እመረምራለሁ።”
— መዝሙር 119፥117

@bdu_fellowship
248 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 22:03:16
“የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?”
— ኤርምያስ 17፥9

@bdu_fellowship
233 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 12:09:13
“አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፤ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና።”
— መዝሙር 118፥25

@bdu_fellowship
294 views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ