Get Mystery Box with random crypto!

BĐ Highschools

የቴሌግራም ቻናል አርማ bdhighschoolcompetition — BĐ Highschools B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bdhighschoolcompetition — BĐ Highschools
የሰርጥ አድራሻ: @bdhighschoolcompetition
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.04K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የbd highschool's ተማሪወች ቻናል ነው!😎
በባህርዳር የመጀመሪያው 😜
For our group= @bd_highschools


ላሸናፊ ሰው ከካርድ የተሻለ ለየት ያለ ሽልማት አለን!!✌️

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-08 20:03:29
ተበላን ወገን
1.0K views𝔸𝔹 𝔹𝕆ℂℍ𝔼ℝ, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 18:59:36 ~~~~~
Don't just learn, experience.
Don't just read, absorb.
Don't just change, transform.
Don't just relate, advocate.
Don't just promise, prove.
Don't just criticize, encourage.
Don't just think, ponder.
Don't just take, give.
Don't just see, feel.
Don’t just dream, do.
Don't just hear, listen.
Don't just talk, act.
Don't just tell, show.
Don't just exist, live.”
~~~~
891 viewsAB :), 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 22:48:43 One loyal friend
Is better than
10k relatives
. . . . .
Science says
That happy people
Live longer
Sick less often
They are more ....
SUCCESSFUL
And the more ....
Have to have Friends
Above all be light hearted
Stay positive
Choose to be happy
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
Make sure that u have a Great
diverse group of friends
From all background and
~Cultures
True significant
Normal purpose ,
Real love
Incredible friendship
And pure ............
:) °°°HAPPINESS °°° :)
#Repost
178 viewsAB :), 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 13:06:37 ደስተኛ መሆን እንደሚቻል ያዉቃሉ?


ወይንስ ደስታ እራሱ ፈልጎ እስኪያገኝዎ ድረስ እየጠበቁት ነዉ?

እርስዎ ዘንድ እስኪመጣ ድረስ ጠብቀዉ..ጠብቀዉ ..ና እስኪመጣ መጠበቅ ሰልችቶታል?

እንግዲያዉስ እርስዎ ዘንድ እስኪመጣ መጠበቁን ይተዉትና ደስታን እርስዎ እራስዎ መፈለግ ይጀምሩ፡፡

በተረት እንደሚባለዉ ደስታ በምትሃት ወይም በአንዳች ነገር የሚመጣ አይደለም፡፡ እንዲያዉም ድንገት እርስዎ ላይ የሚከሰት ክስተትም አይደለም፡፡ እርስዎ እራስዎ የሚያዳብሩት/የሚያሳድጉት ባህሪ ነዉ እንጂ፡፡

ጉዳዩ ይህ ከሆነ ምን እየጠበቁ ነዉ
ታዲያ? እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ /ምን ደስተኛ እንደሚያደርግዎ መፈለግ
ይጀምሩ እነጂ!
ስለዚህ ደስተኛ/በተቻለ መጠን ደስተኛ ለመሆን እራስን በማለማመድ ደስታን ማግኘት ይቻላል ማለት ነዉ፡፡

°እንዴት ደስታኛ መሆን እንደሚቻል ሳይንስ ምን ይላል?

10% ብቻ በሚሆኑ በሰዎች መካከል ያለዉ የደስተኝነት አገላለፅ ልዩነት በሁነቶች መለያየት ሊገለፅ ይችላል፡፡ በተረፈ በአብዛኛዉ ሰዎች ላይ ደስተኝነትን የሚወስኑት የሰዎች ስብዕና ሲሆን በተለይ ሊለወጡ የሚችሉ አስተሳሰብና ባህሪይ ናቸዉ፡፡
ምንም እንኳን እርስዎም ብዙ ሰዎች እንደሚያስቡት ደስተኛ መሆን የሚቻለዉ ሀብታም ሆነዉ ሲወለዱ ፣ ቆንጆ ሲኮን አሊያም ጭንቀት የሌለበት ኑሮ/ህይወት ሲኖሩ ነዉ የሚል አስተሳሰብ ከሆነ ያልዎት እዉነቱ እንደሱ አይደለም፡፡

ይልቁንስ ሀብት ያላቸዉ ሰዎች፣ቁንጅና ያላቸዉ ወይም ጭንቀት የሌለዉ ኑሮ የሚኖሩ ሰዎች በአቬሬጅ ሲታይ እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ካልታደሉ ሰዎች ጋር ሲዋዳደሩ ምንም የተለየ/የበለጠ ደስታ የሌላቸዉ መሆኑ ነዉ፡፡
ደስተኛ የሆኑ ሰዎች ደስተኛ ያደረጋቸዉን ነገር የህይወት/የኑሮ ምርጫቸዉ የድምር
ዉጤት እንደሆነ የሚረዱ ሲሆን አኗኗራቸዉ በሚከተሉት ድጋፎች ላይ የተመሰረቱ ነዉ፡፡


• ለቤተሰቦቻቸዉና ጓደኞቻቸዉ ጊዜ የሚሰጡ
• ባላቸዉ ነገር የሚደሰቱ/የሚረኩ
• ቀና አመለካከት/አስተሳሰብ ያላቸዉ
• የሚኖሩት ለአላማ እንደሆነ አይንት ስሜት የሚፈጥሩና
• ዛሬን መኖር (Living in the moment) የሚሉት ናቸዉ፡፡

ስለሆነም ደስተኛ ለመሆን፡-
መለማመድ፣መለማመድ፣መለማመድ
ደስተኛ ለመሆን እየፈለጉ ከሆነ መለካሙ ዜና ምን እንደሆነ ያዉቃሉ?
የደስታዎ መጠን የሚወሰነዉ በምርጫዎ፣ ሀሳብዎና በተግባርዎ ላይ ነዉ፡፡
ምንም እንኳ ቀላል ባይሆንም የደስተኝነትዎን መጠን በተወሰነ መልኩ ከፍ ማድረግ ይችላሉ፡፡
ይህ ለማድረግ የሚከተሉት መንገዶች ሊከተሉ ይችላሉ፡፡
• ከሰዎች ጋር ግንኙነት ለመፍጠር መጣር
• በኑሮዎ ዉስጥ ምስጋና መልመድ( Express gratitude)
• ለነገሮች ቀና አመለካከት/በጎ በጎ ጎኑን የማየት ባህርይ ማዳበር
• አላማዎ ምን እንደሆነ ማወቅ
• ዛሬን መኖር
ጊዜ ሰጣችሁ ስላነበባችሁት


#ABBOCHER
426 views𝔸𝔹 𝔹𝕆ℂℍ𝔼ℝ, 10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:42:34 Just in case you have forgotten today:
You matter.
You are worthy.
You are brave.
You are amazing.
You are strong.
You are beautiful.
Don't let someone who isn't a part of your life, bring you down.
387 views𝔸𝔹 𝔹𝕆ℂℍ𝔼ℝ, 07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:42:34 We cannot solve our problems with the same thinking we used when we created them.
388 views𝔸𝔹 𝔹𝕆ℂℍ𝔼ℝ, 07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 16:55:23
429 views#@brish , 13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:09:12
673 views#@brish , 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:28:40
This or that
Anonymous Poll
41%
Family time
59%
Me time
112 voters771 views𝔸𝔹 𝔹𝕆ℂℍ𝔼ℝ, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:22:41 Waking up and not having school oohhh
726 views𝔸𝔹 𝔹𝕆ℂℍ𝔼ℝ, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ