Get Mystery Box with random crypto!

በመቀሌ ከተማ የአየር ድብደባ መፈፀሙ ተገለፀ!! የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በትዊተር | B B C News አማርኛ™

በመቀሌ ከተማ የአየር ድብደባ መፈፀሙ ተገለፀ!!

የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ትናንት እኩለ ሌሊት በሰው አልቫ አውሮፕላን ድብደባ ተፈፅሟል።ድብደባው ያደረሰዉ ጉዳት ስለመኖር-አለመኖሩ ግን ቃል አቀባዩ አልገለፁም።

በፌደራል መንግሥት እና በሕወሃት መካከል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ግጭት ካገረሸ ወዲህ፣ በመቀሌ የአየር ድብደባ እንደተፈጸመ ሕወሃት ሲገልጽ የአሁኑ ሁለተኛው ነው።

@bbc_amharic1