Get Mystery Box with random crypto!

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ bayonels — ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®
የቴሌግራም ቻናል አርማ bayonels — ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®
የሰርጥ አድራሻ: @bayonels
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.03K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ጊዮርጊስ እና ጊዮርጊስ ብቻ ይወራል®
የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰፖርት ክለብ
➺ወቅታዊ ዜናዎች
📡የሳንጅዬ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭቶች
ሚተላልፉበት ቻናል ነው❤️🧡💛
✌✌ምንጊዜም ጊዮርጊስ
ስለ ሳንጃዉ ብቻ
የቻናሉን ግሩፕ በዚህ ማስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇
@saintgeorgefcethiopia
ለ ማንኛውም አስተያየት
👇👇👇👇👇
@SanjyeBot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-15 20:51:09
ረመዳን የሱፍ ከክለባችን ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል ፊዴሬሽን በመገኘት በይፋ ፊርማውን አኖሯል ።
1.0K views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:51:09
የክለባችን ተጫዋች አቤል ያለው ከፈረሰኞቹ ጋር የሚያቆየውን ውል ማራዘሙ ይታወቃል በዛሬው እለትም ፊዴሬሽን በመገኘት በይፋ ፊርማውን አኑሯል ።
981 views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:51:09
ቢኒያም በላይ ከክለባችን ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል ፊዴሬሽን በመገኘት በይፋ ፊርማውን አኖሯል ።
957 views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 11:09:19
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ከካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ ጋር ሰፊ ውይይት አድርገዋል።
የካፍ ፕሬዝዳንቱ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ወደ ሀገራችን መምጣታቸው ይታወቃል ።
1.0K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:56:38
ዳዊት ተፈራ (ኦዚል )ለፈረሰኞቹ በይፋ ፊርማውን አኖሯል።

የሲዳማቡና ተጫዋች የነበረው ዳዊት ተፈራ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ለ2ዓመት ለመጫወት በዛሬው እለት በይፋ ፈርሟል መልካም የውድድር ዘመን እንዲሆንለትም እንመኛለን።

" ቅዱስ ጊዮርጊስ በመግባቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ከዚህ በፊትም እዚህ ክለብ መጫወት እፈልግ ነበር እኔም ይህንን እድል ስላገኘሁ በጣም እድለኛ ነኝ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ስትገቢ ከተቃራኒ ቡድን ጋር የምናደርገው እያንዳንዱ ለዋንጫ ነውና እራሴን በዚህ ሁኔታ አዘጋጅቻለሁ ጊዮርጊስ ውስጥ ትልልቅ ተጫዋቾች አሉ እና አዚህ ላይ የኔም ችሎታ ተጨምሮበት የተሻለ ነገር እንሰራለን።" ሲል ሀሳቡን ገልጿል።
1.1K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 23:59:53
977 views20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 23:59:53
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቡድን አባላቱ የሽልማት ሰነ ስርዓት ።
የክብር እንግዶች በመግባት ላይ ይገኛሉ
943 views20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ