Get Mystery Box with random crypto!

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ ሲምባ የተባለው የታንዛኒያው አንጋፋ ክለብ በሀገሩ ላለበት የክለ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ሲምባ የተባለው የታንዛኒያው አንጋፋ ክለብ በሀገሩ ላለበት የክለቡ ክብረ በዓል ላይ ለታላቁ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በታንዛኒያ ዳሬስ ሰላም ከተማ እንዲገኝ እና ጨዋታ እንዲያደርግ ግብዣ አቀርቦለታል

ክለባችን ወጪውን ሁሉ ተችሎ ታንዛኒያ እንዲገኝ በታንዛኒያው ክለብ በክብር ግብዣ እንደቀረበለትም ተገልጿል

በፈረንጆች አቆጣጠር ኦገስት 6 እስከ 9 ላይ በሚደረገው ክብረ በዓል ክለባችን በዚህ ግብዣ ላይ ጥሪውን በመቀበል በቦታው ከተገኘ ለአዲሱ ዓመት ዝግጅት ራሳችንን ለመገምገም የተሻለ አማራጭ ነው

የኢትዮጵያ ኩራት
ሳንጃው ታንዛኒያ.....

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC
@SAINTGEORGEFC

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ነኝ።
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...