Get Mystery Box with random crypto!

የክለባችን የልብ ደጋፊ የነበረችው መክሊት ተሾመ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይታናለች። | ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ®

የክለባችን የልብ ደጋፊ የነበረችው መክሊት ተሾመ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይታናለች።
እኛም በቻናላችን ስም ሀዘናችንን እየገለፅን ለመላው ቤተሰቦቿና ወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን እንመኛለን።
ዛሬ ሐምሌ 9 ቀን 2014 ከቀኑ በ6 ሰአት አየር ጤና ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ስርዓተ ቀብሯ ይፈፀማል:።

@St_Georgefc
@St_Georgefc

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS