Get Mystery Box with random crypto!

✎የፍቅር ጥቅሶች|| pinned « ትላንት ላይ የሚሆኑ የማይመስሉን ነገሮች ሆነውልን ስንገኝ | ✎የፍቅር ጥቅሶች||™

✎የፍቅር ጥቅሶች|| pinned « ትላንት ላይ የሚሆኑ የማይመስሉን ነገሮች ሆነውልን ስንገኝ..... ብዙ ያልም የነበረው አእምሮዋችን እርፍ ሲል.... እንቅልፍ የናፈቁ አይኖቻችን ለመከደን ሲሽቀዳደሙ..... ልባችን ትንፍስ ሲል..... ሰላምን ጎንጨት  ስንል .....ከትላንቶቻችን ስንቋረጥ... በዛሬ ውስጥ ስንጠልቅ.. በሀሴት ስንሰምጥ ..ደግሞ ስንረጋ ደሞ ስንሰክን.... አልሀምዱሊላህ ስለጠፋው ይቅርታ አድርጉልኝ ቤተሰብ …»