Get Mystery Box with random crypto!

ትላንት ላይ የሚሆኑ የማይመስሉን ነገሮች ሆነውልን ስንገኝ..... ብዙ ያልም የነበረው አእምሮዋችን | ✎የፍቅር ጥቅሶች||™



ትላንት ላይ የሚሆኑ የማይመስሉን ነገሮች ሆነውልን ስንገኝ..... ብዙ ያልም የነበረው አእምሮዋችን እርፍ ሲል.... እንቅልፍ የናፈቁ አይኖቻችን ለመከደን ሲሽቀዳደሙ..... ልባችን ትንፍስ ሲል..... ሰላምን ጎንጨት  ስንል .....ከትላንቶቻችን ስንቋረጥ... በዛሬ ውስጥ ስንጠልቅ.. በሀሴት ስንሰምጥ ..ደግሞ ስንረጋ ደሞ ስንሰክን....

አልሀምዱሊላህ

ስለጠፋው ይቅርታ አድርጉልኝ ቤተሰብ

ቻናላችን 20k  መግባቱን ተከትሎ እኔን መጠየቅ የምትፈልጉትን ማንኛውም ጥያቄ ጥያቄያችሁን ብቻ  @queen_maki ላይ ላኩልኝ ጥያቄዎቹን ሰብሰብ አድርጌ በአንድ የምመልስ ይሆናል።

አመሰግናለው።

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot