Get Mystery Box with random crypto!

በዓሉና ሕይወቱ! የመጀመሪያው አዳም (የዔደን ገነቱ) አመጽ ታሪክ በመስቀሉ ሲዘጋ በትንሳኤው ደግ | ትዝብተ-በርናባስ🔎✍️

በዓሉና ሕይወቱ!

የመጀመሪያው አዳም (የዔደን ገነቱ) አመጽ ታሪክ በመስቀሉ ሲዘጋ በትንሳኤው ደግሞ የአዲስ ሕይወት ምዕራፍ በር ወለል ብሎ ተከፍቷል።

የትንሳኤው ዓላማ ታዲያ የትንሳኤ ሕይወት እንጂ የትንሳኤው በዓል አይደለም። ትንሳኤው የአዲሱ ሕይወት (ማንነት) ልደት አዲስ ምዕራፍ እንደመሆኑ ከትንሳኤው በኋላ ሕይወቱ ይቀጥላል።

ሕይወቱ ግድ የማይሰጣቸው በዓሉን ግን ጠብ እርግፍ ብለው የሚያከብሩ ከትንሳኤው ዓላማ ጋር ተላልፈዋልና እንዘንላቸው።

እንኳን አደረሳችሁ።

ለአስተያየትዎ፦ @barnica
Join ➘ & Share ➝
     ◊   @barnabasism  ◊
     ◊   @barnabasism  ◊
     ◊   @barnabasism  ◊