Get Mystery Box with random crypto!

የምትዋሸው እናቴ ናፍቃኛለች ===================== አንድ የስምንት አመት ልጅ እና | ♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡

የምትዋሸው እናቴ ናፍቃኛለች
=====================

አንድ የስምንት አመት ልጅ እናቱን በሞት ያጣል በዚህም የተነሳ ተጫዋች
እና ደስተኛ የነበረው ልጅ ድብርታም ፣ብቻውን የሚያዝን እና ዝምተኛ ሆነ፡፡
እናቱ ከሞተች ከአመት በኃላ አባቱ ሌላ: ሚስት አገባ ኑሮም ቀጠለ አንድ ቀን ልጁን አባቱ ጠራውና

"በእናትህ እና በእንጀራ እናትህ መሀል ልዩነት አለ?"

ብሎ ጠየቀው ፡፡ ልጁም "አዎ አለ" ብሎ መለሰ፡፡ አባቱም "ልዩነታቸው ምንድን
ነው?" ሲል መልሶ ጠየቀው፡፡ ልጁም "እናቴ ውሸታም ነች የእንጀራ እናቴ
ግን ውሸታም አይደለችም" አለ ያልጠበቀውን መልስ ያገኘው አባትም በመገረም "ምን ማለትህ ነው?" ሲል ጠየቀ ልጁም ኢሄን ልብን ሰርስሮ አንጀት የሚበላ ንግግር ተናገረ read..more



የልጁ መልስ
የልጁ መልስ
የልጁ መልስ
የልጁ መልስ


ሙሉውን ያንብቡት ወላሂ ልብ ይነካል