Get Mystery Box with random crypto!

ባማ TUBE

የቴሌግራም ቻናል አርማ bama_tube — ባማ TUBE
የቴሌግራም ቻናል አርማ bama_tube — ባማ TUBE
የሰርጥ አድራሻ: @bama_tube
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K
የሰርጥ መግለጫ

Official channel of bama tube

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-02-13 15:48:16
#የመቁረጫ_ነጥብ

የአቅም ማሻሻያ (ረሜዲያል) የመቁረጫ ነጥብ፦

- የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 263

- የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 227

- የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 220

- የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 190

- የታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 210

- የታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 210

- የታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 180

- የታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 180

(ተጨማሪ ከላይ በተያያዘው ምስል ያንብቡ)

@tikvahethiopia
165 viewsBiniyam Desalegn, 12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 23:55:22 እንባ አይኔን ሞልቶት እየሰማሁት ያለሁት መዝሙር

ነፍሴ ነክቶታል፤ ተባረኩበት ውዶችዬ

የምሽት ግብዣዬ
717 viewsBiniyam Desalegn, 20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 09:38:08
ነፍሴ እጅግ አብዝታ ሀሴት ያደረገችበት፤ ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ ዝማሬ





. እነሆ ሊንኩ
837 viewsBiniyam Desalegn, 06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 08:18:46 ወይኔ እኔ ላብድ ነው በዚህ መዝሙር ፍቅር

ርእስ - አልርሳ
ቪድዮው -




       
1.5K viewsBiniyam Desalegn, edited  05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 08:12:24 የማለዳ ቃል

. ል_መ_ር_ቃ_ች_ሁ?

#ኢየሱስ_ይመጣል
@BiniyamDesalegn
1.3K viewsBiniyam Desalegn, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 08:39:25 የማለዳ ቃል

ፊልጵስዩስ 1፥12-14 (አዲሱ መ.ት)
¹² ... በእኔ ላይ የደረሰው ነገር ወንጌል በይበልጥ እንዲስፋፋ መርዳቱን ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ ...

#ኢየሱስ_ይመጣል
@BiniyamDesalegn
1.3K viewsBiniyam Desalegn, 05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 08:46:30 . ለምድነው የምንኖረው
መስከረም ጌቱ | Worship
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
ስምህን እንዘምረዋለን
@Lezemer_tube
@Lezemertubebot
ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ



━━━━━━⊱ ⊰━━━━━━
1.5K viewsየክርስቶስ ባሪያ!, 05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 08:46:30
. ለምድነው የምንኖረው
መስከረም ጌቱ | Worship
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል
@Lezemer_tube
@Lezemertubebot
ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ



━━━━━━⊱ ⊰━━
1.3K viewsየክርስቶስ ባሪያ!, 05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 06:55:23 የማለዳ ቃል

“በእግዚአብሔር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ ከሆነው ... ፤”
— ኤፌሶን 1፥1 (አዲሱ መ.ት)

#ኢየሱስ_ይመጣል
@BiniyamDesalegn
1.1K viewsBiniyam Desalegn, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 21:20:18
Coming soon
1.5K viewsየክርስቶስ ባሪያ, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ