Get Mystery Box with random crypto!

ባማ TUBE

የቴሌግራም ቻናል አርማ bama_tube — ባማ TUBE
የቴሌግራም ቻናል አርማ bama_tube — ባማ TUBE
የሰርጥ አድራሻ: @bama_tube
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.03K
የሰርጥ መግለጫ

Official channel of bama tube

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-05 06:47:06 የማለዳ ቃል(በዜማ)

--እንዲህ ነው ያላንተ ኑሮ እንዲህ ነው ያላንተ ህይወት --
--አልፈልግም ሂድልኝ ብልህ እኔንጂ አንተማ አትሞት
--

#ኢየሱስ_ይመጣል
@Biniyam_Desalegn
252 viewsBiniyam Desalegn, 03:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 20:17:07
አገኘሁ ሰላም አገኘሁ እረፍት
ትዝ ሲለኝ ህይወቴ ውስጥ አንተ እንዳለህበት። Biniyam Desalegn

Graphics @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
149 viewsBiniyam Desalegn, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 06:55:19 የማለዳ ቃል

--የዛሬው የማለዳ ቃል ጥቅስ የለውም--

#ኢየሱስ_ይመጣል
@Biniyam_Desalegn
12 viewsBiniyam Desalegn, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 08:01:37 የማለዳ ቃል

መዝሙር 18፥ 6-10

በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።

በኪሩቤልም ላይ ተቀምጦ በረረ፥ በነፋስም ክንፍ በረረ።

#ኢየሱስ_ይመጣል
@Biniyam_Desalegn
123 viewsBiniyam Desalegn, 05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 06:55:50 የማለዳ ቃል

...ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል...

-ሉቃስ 4፦14-19

#ኢየሱስ_ይመጣል
@Biniyam_Desalegn
84 viewsBiniyam Desalegn, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 07:14:59 የማለዳ ቃል


“የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግላት ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።”
  — ራእይ 19፥7

#ኢየሱስ_ይመጣል
@Biniyam_Desalegn
197 viewsBiniyam Desalegn, 04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 22:08:13 የንግግሬ ርእስ፦
መንገድህን_ምረጥ!

100% የሚጠቅም ሀሳብ!

የልእልና ቦታህን ምረጥና እዛ አካባቢ ዋል።

#ኢየሱስ_ይመጣል
@BiniyamDesalegn
አድምጡት ና ለሌሎችም አድርሱልኝ።
115 viewsBiniyam Desalegn, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 20:55:44
ቤተሰቦችዬ

አንድ ወጣት ዘማሪ ላስተዋውቻሁ። "#ስሙኝ#ስሙኝ" የሚሉ፤ የሰሙት ሁሉ የባረኩ እና ያፅናኑ፥ ነፍስን ሚያረሰርሱ ዝማሬዎቹን የዮቱዩብ ገፁ ላይ አስቀምጦልናል። አገልግሎቱን የዮቱብ ገፁን በመቀላቀል ይደግፉት።

ይህንን ተጭነው ዝማሬዎቹን ያድምጡ።

www.youtube.com/@biniyamdesalegn
174 viewsBiniyam Desalegn, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 11:07:38 ~ባማ ዜማ || አዲስ መዝሙር~

. ያስታውቅብኛል
ህሊና ዳዊት || የልቤ ጌታ አልበም


አዳዲስ መዝሙሮችን...

  ▷ @Bama_Tube
  ▷ @Bama_Tube ◁
....በፍጥነት ለማግኘት ባማ TUBEን ይቀላቀሉ◈
68 viewsBiniyam Desalegn, 08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 19:12:09 ስ_ሙ_ኝ_ማ

ውዶችዬ እጅግ የገረመኝን ሀሳብ ላካፍላችሁማ።

#እጅግ_ጣፋጭ_ቃል

#ኢየሱስ_ይመጣል
@BiniyamDesalegn
323 viewsBiniyam Desalegn, 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ