Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ስንታየሁ ቸኮል ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባል። መቶ ሸህ ብር ዋስ አምጣና ትፈታለህ ተብሎ ብሩ ከተ | ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ Balderas for Democracy

አቶ ስንታየሁ ቸኮል ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባል። መቶ ሸህ ብር ዋስ አምጣና ትፈታለህ ተብሎ ብሩ ከተከፈለ በኋላ እንደገና በሌላ ወንጀል እንፈልግሀለን ብለው መከራ እያሳዩት ነው። ፍትህ ለስንታየሁ ሁላችንም ድምጽ ልንሆነው ይገባል።