Get Mystery Box with random crypto!

ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015ዓ/ም እየደረሰ ነው...! ባለፈው ዓመት ደማቅ የምረቃ ስነ-ስርዓት አካሂደ | Bahir Dar University,Ethiopia

ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015ዓ/ም እየደረሰ ነው...!
ባለፈው ዓመት ደማቅ የምረቃ ስነ-ስርዓት አካሂደናል። ዘንድሮም በቀማቅ ልዩ ልዩ ሁነቶች ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየሠራን ነው።

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ ስታዲየም ታሪካዊና ደማቅ ሁነቶችን በማካሄድ ላይ ነው። ከተማችን ውቢቷ ባሕር ዳር አስመራቂ እንግዶችን ለመቀበል ሽር ጉድ እያለች ነው

https://t.me/bahir_dar_university