አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ ጀመአ ለማስታወስ ያክል ነው ነገ ሀሙስ ነው ይህንን ቀን ውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይፆሙት ነበር ሱና ነው! !!! ስራዎቻችንም ወደ ሰማይ ከሚወጡባቸው ቀናቶች አንዱ ነው የቻልን ሰዎች እንፁም ያልቻልንም ለሚችሉት ሼር በማድረግ አጅሩን እንሸምት ኢንሻአላህ ረያን የተባለችዋ የጀነት በር ለፆመኞች ተዘጋጅታለች!!!!!! ቻናላችንን ይቀላቀሉ @babureyann @babureyann @babureyann 104 views18:40