Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅር የሌለው ትዝታ መከራና ችግር ስለሚያስከትል ማዘንና ከንፈር ከመምጠጥ በስተቀር የሚያመጣው የሕ | ኤዞፕ መጽሐፍት

ፍቅር የሌለው ትዝታ መከራና ችግር ስለሚያስከትል ማዘንና ከንፈር ከመምጠጥ በስተቀር የሚያመጣው የሕይወት ለውጥ አይኖርም::

ፍቅር በተለያየ ቀለማት በተሠራ ጋቢ የተሸፈነ ስለሆነ የሰው ልጅ ፍቅርን ለማየት ለማወቅና ለመለየት ያዳግተዋል።

የሰው ልጅ ወደዚህች ምድር ሲመጣ ለወላጆቹና ለሚወዳቸው መቆም አለበት ወይስ የራሱን ሕይወት በትክክል ለመምራት መጣር አለበት?

የሰው ልጅ የምድር ሕይወቱን ሲመራ በዓይኑ የሚያየውንና በጆሮ የሚሰማውን መከተል ይኖርበታል? ወይስ አዕምሮውን በመጠቀም ማመዛዘንና መወሰን አለበት?

ብዙሀኑ የምድር ሰው ተምረናል፣ ሰልጥነናል፣ ሁሉንም አውቀናል የማለትና የኩራት መንፈስ ሊውልባቸውና ሊያድርባቸው ይችላል አልተረዱትም እንጂ ትምህርትና ሥልጣኔ ጥቅሙ ለሥጋ ነው እንጂ ለነፍስ አይጠቅምም፡፡

ለጥያቄዎቹ መልስ ይሆናሉ ያሉትን ያጋሩን ።

የቴሌግራም ቻናላችን @azop78

መጽሐፍትን ለማዝዘዝ @Mesay21

የቻናላችን ቤተስብ ስለሆኑ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነውና ለወዳጅ ዘመደዎት ሼር ያድርጉት ።

ለንባብ መጎልመስ ሁሌም እንተጋለን።