Get Mystery Box with random crypto!

ኬንያ ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሄራዊ የሀዘን ቀን አወጀች በኬንያ በሄሊኮፕተር አደጋ የሀገሪቱ ጦር | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ኬንያ ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሄራዊ የሀዘን ቀን አወጀች
በኬንያ በሄሊኮፕተር አደጋ የሀገሪቱ ጦር ዋና አዛዥን ጨምሮ 9 የኬንያ ጦር አባላት መሞታውን ተከትሎ ብሄራዊ የሀዘን ቀን አውጃለች።

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ማምሻወን በሰጡት መግለጫ፤ “የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋውም የኬንያ መከላከያ ኃይል ዋና አዛዥ ጄኔራል ፍራንሲስ ኦሞዲ ኦጎላ ህይወታቸው ማፉን ስገልጽ በትላቅ ሀዘን ውስጥ ሆኜ ነው” ብለዋል።

ይህንን ተከትሎም በኬንያ ከነገ ጀምሮ የሚተገበር ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሄራዊ የሀዘን ቀን መታወጁን ፕሬዝዳነቱ አስታውቀዋል።

የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial