Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ማጀቴ ዙሪያ እንዲሁም በኤፍራታና ግድም ወረዳ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ማጀቴ ዙሪያ እንዲሁም በኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣዬ ዙሪያ በርግቢ በሚባል ቦታ ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች እና በፋኖ ሀይሎች መካከል እስከ ትናንት ድረስ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ከባድ የተባለ ውጊያ ማድረጋቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። በነበረው ውጊያ በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል ብለዋል። ዛሬ ተኩሱ በመጠኑ ጋብ ብሏል ብለዋል[አዩዘሀበሻ]።
========================
ጥቆማ
የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial