Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ አይናቅም! የቄሮ ክልከላ በኦሮሚያ እራሱን 'ቄሮ ቢልሱማ ኦሮሞ' ብሎ የሚጠራው ቡድን በኦ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

መረጃ አይናቅም!
የቄሮ ክልከላ በኦሮሚያ
እራሱን "ቄሮ ቢልሱማ ኦሮሞ" ብሎ የሚጠራው ቡድን በኦሮሚያ ክልል ከትናንት 12:00 ጀምሮ የሚከተለውን ክልከላ አውጥቻለሁ ሲል አሳውቋል
የኦነግ ፖለቲካ ኦፊሰር ጃል በቴ ኡርጌሳ ግድያን ለመቃወም በሚደረገው ተቃውም ውስጥ የተከለከሉ ነገሮች፦
በኦሮሚያ ውስጥም ሆነ ከሌሎች ክልሎች ጋር የሚያገናኝ ማንኛውም የትራንስፖርት እንቅስቃሴ አይኖርም (ከሞተር ሳይክል ጀምሮ እስከ ከባድ መኪና ድረስ)
በኦሮሚያ ውስጥ ምንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴ አይኖርም (ሱቆች ዝግ ናቸው፤ ገበያም አይኖርም)።
ትምህርት ቤቶች ዝግ ናቸው።
የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ዝግ ይሆናሉ።
ባንክና ቴሌ ዝግ ይሆናሉ።
የተቃውሞ ሰልፍ እንደ አመቺነቱ ይደረግጋል።
ጥቁር ልብስ ተለብሶ ነጭ ጨርቅ እጅ ላይ ይታሰራል"ይላል።
ይህ ክልከላ ሌላ መግለጫ እስካልተሰጠ ድረስ ፀንቶ ይቆያል ብሏል።
መንግስት ይሄን መረጃ መሰረት በማድረግ የዜጎችን ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ ኃላፊነቱን መወጣት ይኖርበታል(አዩዘሀበሻ)።
========================
ጥቆማ
የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial