Get Mystery Box with random crypto!

በቃሊም በኩል ወልዲያን እይዛለሁ ብሎ ቋምጦ የነበረው የህወሃት ሀይል በክንዴ ብርቱው በጥምር ጦሩ | Ayu zehabesha

በቃሊም በኩል ወልዲያን እይዛለሁ ብሎ ቋምጦ የነበረው የህወሃት ሀይል በክንዴ ብርቱው በጥምር ጦሩ ተመቶ ሸሽቷል። ለአሁኑ መሬት ላይ ያለው መረጃ ይሄ ነው። የጦርነት ዘገባ በየሰዓቱ ስለሚቀያየር አዲስ ነገር ካለ እመለሳለሁ።
አዩ ዘሀበሻ
ማሳሰቢያ
በስሜ አካውንት ከፍተው ሀሰተኛ መረጃ ከሚያሰራጩ ግለሰቦች ተጠንቀቁ።።
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛ ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው
http://t.me/ayuzehabesha