Get Mystery Box with random crypto!

ጎብዬ አሁን የስራ ባልደረባየ ቤተሰቦቹ ጎብየ ናቸው እና እናቱ ጋ እያወሩ ነበር ጎብየ ከ 12: | Ayu zehabesha

ጎብዬ
አሁን የስራ ባልደረባየ ቤተሰቦቹ ጎብየ ናቸው እና እናቱ ጋ እያወሩ ነበር ጎብየ ከ 12:30 ጀምሮ ጁንታ እግሬ አውጭኝ እያለ ጥርግርግ ብሎ ወጧል ደስ ብሎናል ተኩስ የለም ሲወጡ ለምን ሲላት ተቆርጠዋል(በየት በኩል የሚለውን ወታደራዊ መረጃ ስለሆነ ቆርጨዋለሁ)።
ነገር ግን ጥምር ጦሩ ገና አልገባም፣ አሁን ላይ ግን ጎብየና አካባቢው ጁንታው ወጥቷል ሲል ገልፆልኛል። ህወሃት ምናልባት እንደተለመደው ለሰላም ሲባል ከአማራ ክልል ጦሬን አውጥቻለሁ ብሎ የተለመደ ጨዋታውን ይቀጥል ይሆን? ነገ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለሚሰበሰበው ተመድ ሊያቀርብ ይሆን?
አዩ ዘሀበሻ
ማሳሰቢያ
በስሜ አካውንት ከፍተው ሀሰተኛ መረጃ ከሚያሰራጩ ግለሰቦች ተጠንቀቁ።።
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ ትክክለኛ ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው።
@ayuzehabesha