Get Mystery Box with random crypto!

የድርጅት ስም: አዲስ የመድኃኒት ፋብሪካ አ.ማ ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 13, 2 | AyerBayer

የድርጅት ስም: አዲስ የመድኃኒት ፋብሪካ አ.ማ
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 13, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 03 ክፍት የስራ ቦታዎች

የስራ መደብ: Information Technology Expert I

ደመወዝ፡ ብር 6374
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፕዩተር ሳይንስ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-addis-pharmaceutical-factory-sc-ayerbayer

የስራ መደብ: Accountant III

ደመወዝ፡ ብር 9489
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለማስተርስ፣ 04 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-addis-pharmaceutical-factory-sc-ayerbayer

የስራ መደብ: Accountant IV

ደመወዝ፡ ብር 11600
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 04 ዓመት ለማስተርስ፣ 06 ዓመት ለዲግሪ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ማስተርስ/ ዲግሪ ያለው/ላት
ሰለስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://ayerbayer.com/june-16-2023-jobs-addis-pharmaceutical-factory-sc-ayerbayer

ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ayerbayer.com/jobs

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት @ayerbayer
@ayerbayergroup